የ መስመር ዘዴ

ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መክፈት የ መስመር ዘዴ የ ድንበር መስመር ዘዴ እርስዎ የሚያሻሽሉበት

ይህ ድንበር የ ክፈፍ: የ ንድፍ: ወይንም የ ሰንጠረዥ ድንበር ሊሆን ይችላል: የ መስመር ዘዴ ምልክቱ የሚታየው የ ንድፍ: የ ሰንጠረዥ: የ ቻርት እቃ ወይንም ክፈፍ በሚመረጥ ጊዜ ነው

ምልክት

የ መስመር ዘዴ

ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ ድንበሮች ክፍል በ እርዳታ ውስጥ