ክፍተት መቀነሻ

ይጫኑ የ ክፍተት መቀነሻ ምልክት ለ መቀነስ የ አንቀጹን ክፍተት ከ ላይ ለ ተመረጠው አንቀጽ

ምልክት

ክፍተት መቀነሻ

እርስዎ ተጨማሪ ማስተካከያ ማድረግ ይችላሉ ለ ክፍተት በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት