ክፍተት መጨመሪያ

ይጫኑ የ ክፍተት መጨመሪያ ምልክት ለ መጨመር የ አንቀጹን ክፍተት ከ ላይ ለ ተመረጠው አንቀጽ

ምልክት

ክፍተት መጨመሪያ

እርስዎ ተጨማሪ ማስተካከያ ማድረግ ይችላሉ ለ ክፍተት በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት