ማስረጊያ መጨመሪያ
ይጫኑ የ ማስረጊያ መጨመሪያ ምልክት ለ መጨመር የ ግራ ማስረጊያውን በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ: ወይንም የ ክፍል ይዞታ እና ወደ ነባር tab ቦታ ለማሰናዳት
በርካታ አንቀጾች ተመርጠው ከ ነበረ: ማስረጊያው ለ ሁሉም ለተመረጡት አንቀጾች ይጨምራልየ ክፍል ይዞታ የሚመራው ወደ አሁኑ ዋጋ ነው በ አቀራረብ - ክፍል - ማሰለፊያ.
ማስረጊያ መጨመሪያ
ይጫኑ የ ማስረጊያ መጨመሪያ ምልክት ተጭነው ይዘው የ ትእዛዝ Ctrl ቁልፍ: የ ተመረጠው ማስረጊያ ለ አንቀጹ በ ነባር ይንቀሳቀሳል በ tab ማስቆሚያ በተሰናዳበት ስር LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ
ለምሳሌ:
የ ሁለት አንቀጾች ማስረጊያ ተንቀሳቅሷል ወደማስረጊያ መጨመሪያ ተግባር ወደ መደበኛ tab እርቀት ከ 2 ሴሚ:
ዋናው ማስረጊያ |
ማስረጊያ ተጨምሯል |
ማስረጊያ ተጨምሯል በ ይህን ያህል መጠን በ ትእዛዝ ቁልፍCtrl ቁልፍ |
0.25 ሴሚ |
2 ሴሚ |
2.25 ሴሚ |
0.5 ሴሚ |
2 ሴሚ |
2.5 ሴሚ |