አዋቂዎች ማብሪያ/ማጥፊያ

አዋቂው ራሱ በራሱ ይጀምር እንደሆን መወሰኛ አዲስ መቆጣጠሪያ በሚያስገቡ ጊዜ ይህ ማሰናጃ ለ ሁሉም ሰነዶች በ አለም አቀፍ ይፈጽማል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ለ መክፈት: ይጫኑ

ምልክት

አዋቂዎች ማብሪያ/ማጥፊያ


አዋቂ አለ የ ዝርዝር ሳጥን ወይንም የ መቀላቀያ ሳጥን ሰንጠረዥ አካል እና የ ቡድን ሳጥን ለ ማስገባት