በ ንድፍ ዘዴ መክፈቻ

መክፋቻ ፎርሞች በ ንድፍ ዘዴ ፎርሙን ማረም እንዲቻል

እርስዎ የ ፎርም መቆጣጠሪያውን ማስጀመር ወይንም ይዞታዎችን ማረም አይችሉም የ ዳታቤዝ መዝገቦች በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ: ነገር ግን: እርስዎ የ መቆጣጠሪያ ቦታ እና መጠን መቀየር: ሌሎች ባህሪዎችን ማረም: እና መጨመር ወይንም ማጥፋት ይችላሉ በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ፎርም መቃኛ ለ መክፈት - ፎርም ይምረጡ - የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ - ይምረጡ በ ንድፍ ዘዴ መክፈቻ

የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ ለ መክፈት: ይጫኑ

ምልክት

በ ንድፍ ዘዴ መክፈቻ


እርስዎ ፎርሙን ማረም ከ ጨረሱ በኋላ: በ ቀኝ-ይጫኑ "ፎርሞች" በ ፎርም መቃኛ እና አይምረጡ: ምልክቱን ያጥፉ መክፈቻ በ ንድፍ ዘዴ ሲጨርሱ የ እርስዎን ሰነድ ያስቀምጡ

የ ማስታወሻ ምልክት

በ ፎርም ሰነድ ላይ መጻፍ-የተከለከል ከሆነ: በ ንድፍ ዘዴ ይክፈቱ ትእዛዙ ይተዋል