የ ማዋሀጃ ሳጥን አዋቂ: ዳታቤዝ ሜዳ
በ መቀላቀያ ሜዳዎች ውስጥ: እርስዎ ማስቀመጥ አንዱን የ ዋጋ ሜዳ ከ ዳታቤዝ ወይንም ይህን ዋጋ በ ፎርም ውስጥ ማሳየት ይችላሉ
ተጠቃሚው ያስገባቸው ዋጋዎች በ መቀላቀያ ሜዳ ወይንም በ ተመረጠው ዝርዝር ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ፎርም ውስጥ ሊደረስበት የሚችል: ያስታውሱ ዋጋዎችን ማስቀመጥ በ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ አይቻልም: ዋጋዎቹ የማይቀመጡ ከሆነ ዳታቤዝ ውስጥ: በ ፎርም ውስጥ ብቻ ይቀመጣሉ: ይህ በተለይ ጠቃሚ ነው በHTML ፎርሞች ውስጥ: ተጠቃሚው ያስገባቸው ወይንም የ መረጣቸው ዋጋዎች ይመደባሉ ወደ ሰርቨሩ ውስጥ
ዋጋውን በ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ ማስቀመጥ ይፈልጋሉ?
ለዚህ ጥያቄ ሁለት ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው:
አዎ: እኔ በሚቀጥለው የ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ
ተጠቃሚው ያስገባው ወይንም የ ተመረጠው ጥምረት ሜዳ ዋጋ ይቀመጥ እንደሆን ከ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ መወሰኛ: በርካታ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ሜዳዎች ይቀርባሉ በ አሁኑ ፎርም ውስጥ መድረስ ይችላሉ
በ መቆጣጠሪያ - ባህሪዎች, የተወሰነው ሜዳ ይታያል እንደ ማስገቢያ በ ዳታ tab ገጽ ስር ዳታ ሜዳ.
ዝርዝር ሜዳዎች
የ ዳታ ሜዳ መወሰኛ የ ጥምረት ሜዳ ዋጋ የሚቀመጥበት
አይ: እኔ ከፎርሙ ላይ ዋጋውን ብቻ ነው ማስቀመጥ የምፈልገው
የዚህ ጥምረት ሜዳ ዋጋ ከ ዳታቤዝ ውስጥ አይጻፍም እና የሚቀመጠው በ ፎርሙ ውስጥ ብቻ ነው