የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂ: የ ሜዳ አገናኝ

የ ሜዳዎች ሰንጠረዦች ዋጋዎች እና ዝርዝር ሰንጠረዥ እንደ ተገናኙ መጠቆሚያ

የ ዋጋ ሰንጠረዥ የ አሁኑ ፎርም ዝርዝርዝ ሜዳ የሚገባበት ሰንጠረዥ ነው: የ ዝርዝር ሰንጠረዥ በ ዝርዝር ሜዳ ውስጥ ዳታ የሚታይበት ሰንጠረዥ ነው: ሁለቱም ሰንጠረዦች መገናኘት አለባቸው ከ ጋራ ዳታ ሜዳ ጋር: እነዚህ አገናኞች መግባት አላባቸው በዚህ በ አዋቂው ገጽ ውስጥ: የ ሜዳ ስም ተመሳሳይ መሆን የለበትም (ይህ ሁኔታ እንደ ሜዳ ስሞች መግለጫ በ ሁለቱም ሰንጠረዦች ውስጥ ይለያያል), ነገር ግን ሁለቱም ሜዳዎች ተመሳሳይ የ ሜዳ አይነት መሆን አለባቸው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ መቀላቀያ ሳጥን ምልክት እና በ አይጥ ይጎትቱ ሜዳ ለማመንጨት: የ ዳታቤዝ ግንኙነት በ ፎርሙ ውስጥ መኖር አለበት: አዋቂ - ገጽ 3.


የ ሰንጠረዥ ሜዳ ዋጋ

የ አሁን ፎርም ዳታ ሜዳ የ ተዛመደ ነው ከ ሜዳ ጋር በ ተገናኘው ሰንጠረዥ ውስጥ በ ተጨማሪ ይጫኑ የሚፈለገውን የ ዳታ ሜዳ ከ ዝርዝር ሜዳ ውስጥ ከ ታች በኩል

መቆጣጠሪያ - ባህሪዎች, የተወሰነው ሜዳ ይታያል እንደ ማስገቢያ በ ዳታ tab ገጽ ስር ዳታ ሜዳ.

ዝርዝር የ ሰንጠረዥ ሜዳ

የ ተገናኘውን የ ሰንጠረዥ ሜዳ መወሰኛ: የ ተዛመደውን ከ ተወሰነ የ ዋጋ ሰንጠረዥ ሜዳ ጋር በ ተጨማሪ ይጫኑ የ ዳታ ሜዳ ከ ታች በኩል ካለው ዝርዝር ሜዳ ውስጥ

መቆጣጠሪያ - ባህሪዎች, የተወሰነው ሜዳ ይታያል እንደ ማስገቢያ በ ዳታ tab ገጽ የ SQL መግለጫ ስር ዝርዝር ይዞታዎች.