ማዋሀጃ ሳጥን/የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂ

እርስዎ የ መቀላቀያ ሳጥን ካስገቡ ወይንም የ ዝርዝር ሳጥን በ ሰነድ ውስጥ: አዋቂው ወዲያውኑ ይጀምራል: ይህ አውቂ እርስዎን የሚያስችለው የትኛው መረጃ እንደሚታይ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ መቀላቀያ ሳጥን ወይንም ዝርዝር ሳጥን ምልክት እና በ አይጥ ይጎትቱ ሜዳ ለማመንጨት: የ ዳታቤዝ ግንኙነት በ ፎርሙ ውስጥ መኖር አለበት


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ አዋቂዎች ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት አዋቂው ራሱ በራሱ እንዳይጀምር


አዋቂው ለ መቀላቀያ ሳጥን እና ዝርዝር ሳጥን ይለያያል በ እያንዳንዱ መጨረሻ ደረጃ: ይህ የሚሆነው በ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ምክንያት ነው:

ዝርዝር ሳጥኖች

በ ዝርዝር ሳጥን ጉዳይ ውስጥ: ተጠቃሚው መመረጥ ይችላል አንድ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ማስገቢያዎች ውስጥ: እነዚህ ማስገቢያዎች የሚቀመጡት ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ነው እና በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ማሻሻል አይቻልም

እንደ ባጠቃላይ ደንብ: የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ የሚታይ ዝርዝር ማስገቢያ የያዘ በ ፎርም ውስጥ ሰንጠረዥ አይደለም ፎርሙ መሰረት ያደረገው: የ ዝርዝር ሳጥኖች በ ፎርም ውስጥ የሚሰሩት ማመሳከሪያ በ መጠቀም ነው: ይህም ማለት: ማመሳከሪያ ለሚታዩት ዝርዝር ማስገቢያዎች የሚገኙት በ ፎርም ሰንጠረዥ ውስጥ ነው (የ ሰንጠረዥ ዋጋዎች) እና እንዲሁም ገብተዋል እንደ ሰንጠረዥ ዋጋዎች ተጠቃሚው ከ መረጠ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ካስቀመጠ: በ ማመሳከሪያ ዋጋዎች ውስጥ: ዝርዝር ሳጥኖች ዳታ ያሳያል ከ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገናኘ ከ አሁኑ ሰንጠረዥ ጋር: ይህ የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂን የሚያስችለው የ ዳታቤዝ ማገናኘት ነው: ስለዚህ የ እመቆጣጠሪያ ሜዳ ያሳያል ዝርዝር የ ዳታቤዝ ሜዳ በ ተለያየ ሰንጠረዥ ውስጥ ያለ ፎርሙ ከሚያመሳክራቸው አንዱን

በ ሌሎች ሰንጠረዦች ውስጥ የሚያስፈልገው ሜዳ የሚፈለገው የ ሜዳ ስም በ መጠቀም ነው: (መቆጣጠሪያ ምንጭ) እና ከዛ ሜዳዎቹ ይሞላሉ እንደ አስፈላጊነቱ: የ ሜዳ ስም ካልተገኘ: ዝርዝሩ ባዶ ይሆናል: የ ዝርዝር ሜዳዎች የ ተገናኘ አምድ ሲይዝ: የ መጀመሪያው አምድ የ ሌላውን ሰንጠረዥ ይጠቀማል ምንም ጥያቄ መጀመሪያ ሳያሳይ

የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ከያዘ: ለምሳሌ: የ አቅራቢዎች ቁጥር: ዝርዝር ሳጥን መጠቀም ይችላል "የ አቅራቢዎች ቁጥር" አገናኝ ለማሳየት የ አቅራቢ ስም: ከ አቅራቢ ሰንጠረዥ ውስጥ: በ ሜዳ አገናኝ ገጽ አዋቂው እርስዎን ይጠይቃል ሁሉንም ማሰናጃዎች ለዚህ አገናኝ የሚያስፈልገውን

ማዋሀጃ ሳጥኖች

በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ: ተጠቃሚው መምረጥ ይችላል አንድ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ማስገቢያዎች ውስጥ ወይንም ጽሁፍ ማስገባት ይችላል: ማስገቢያዎች እንደ ዝርዝር የቀረቡ ተጠቃሚው ከ ዝርዝር ውስጥ የሚመርጥበት: ሊመነጩ ይችላሉ ከ ማንኛውም ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ: ዳታቤዝ ውስጥ ከ ተቀመጡ: ወደ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ይጻፋሉ ፎርሙ መሰረት ያደረገው ውስጥ:

መቀላቀያ ሳጥን የ ማንኛውንም ሰንጠረዥ ዳታ ማሳየት ይችላል: ቀጥተኛ አገናኝ መካከል በ አሁኑ ፎርም ሰንጠረዥ ውስጥ እና ሰንጠረዥ ዋጋዎቹ የሚታዩት በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ (ዝርዝር ሰንጠረዥ) አያስፈልግም: መቀላቀያ ሳጥን ከ ማመሳከሪያዎች ጋር አይሰራም: ተጠቃሚው ካስገባ ወይንም ዋጋ ከ መረጠ እና ካስቀመጠ: የሚታዩት ዋጋዎች ይገባሉ ከ ፎርም ሰንጠረዥ ውስጥ: አገናኝ በ ፎርም ሰንጠረዥ እና በ ዝርዝር ሰንጠረዥ መካከል ስለሌለ: የ ሜዳ አገናኝ ሰንጠረዥ እዚህ አይታይም

በ ዝርዝር ሳጥን ጉዳይ ውስጥ: እርስዎ ይምረጡ ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ: እና እነዚህ ይቀመጣሉ በ ዝርዝር ሰንጠረዥ ውስጥ: በ መቀላቀያ ሳጥን ጉዳይ ውስጥ: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ተጨማሪ ጽሁፍ ሊጻግ የሚችል ወደ አሁኑ ዳታቤዝ ፎርም ሰንጠረዥ ውስጥ (ዋጋዎች ሰንጠረዥ) እና እንደ ፈለጉ ማስቀመጥ ይቻላል: ለዚህ ተግባር የ መቀላቀያ ሳጥን አዋቂ አለው የ ዳታ ሂደት ገጽ እንደ መጨረሻው ገጽ: ነገር ግን በ ዝርዝር ሳጥን ጉዳይ ውስጥ ይህ ገጽ አይኖርም: እዚህ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ጽሁፍ የት እንደሚገባ እና እንደሚቀመጥ በ ዋጋዎች ሰንጠረዥ ውስጥ

የ ሰንጠረዥ አካል / ዝርዝር ሳጥን / ማዋሀጃ ሳጥን አዋቂ: ዳታ

ይምረጡ የ ዳታ ምንጭ እና ሰንጠረዥ የ ፎርም ሜዳ የሚገናኘውን: እርስዎ የ ፎርም ሜዳ ካስገቡ በ ሰነድ ውስጥ ቀደም ብሎ የ ተገናኘ ከ ዳታ ምንጭ ጋር: ይህ ገጽ አይታይም

ማዋሀጃ ሳጥን / የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂ: የ ሰንጠረዥ ምርጫ

ሰንጠረዥ መወሰኛ ከ ዝግጁ ዳታቤዝ ሰንጠረዦች ውስጥ የ ዳታ ሜዳ የያዙ ይዞታቸው የሚታየው እንደ ዝርዝር ማስገቢያ

ማዋሀጃ /የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂ: የ ሜዳ ምርጫ

ይምረጡ የ ዳታ ሜዳ የ ተወሰነውን በ ሰንጠረዥ ውስጥ ባለፈው ገጽ ውስጥ: ይዞታዎቹ መታየት ያለባቸው በ ዝርዝር ውስጥ ወይንም መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ

የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂ: የ ሜዳ አገናኝ

የ ሜዳዎች ሰንጠረዦች ዋጋዎች እና ዝርዝር ሰንጠረዥ እንደ ተገናኙ መጠቆሚያ

የ ማዋሀጃ ሳጥን አዋቂ: ዳታቤዝ ሜዳ

በ መቀላቀያ ሜዳዎች ውስጥ: እርስዎ ማስቀመጥ አንዱን የ ዋጋ ሜዳ ከ ዳታቤዝ ወይንም ይህን ዋጋ በ ፎርም ውስጥ ማሳየት ይችላሉ

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ