የ ሰንጠረዥ አካል አዋቂ: የ ሜዳ ምርጫ

የትኞቹ ሜዳዎች በ ሰንጠረዥ ሜዳ ውስጥ እንደሚታዩ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ ተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች ምልክት: ይጫኑ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች ምልክት እና በ አይጥ በ መጎተት ሜዳ ያመንጩ: የ ዳታቤዝ ግንኙነት መውጣት አለበት

ዝግጁ ሜዳዎች

በ ተመረጠው የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ውስጥ የ ስሞች ዝርዝር: ይጫኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ወይንም የ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ

>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

>>

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

<<

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ

የተመረጡት ሜዳዎች

በ ፎርም ሜዳ ውስጥ ተቀባይ የሆኑትን የ ዳታ ሜዳዎች ማሳያ