Tየ ሰንጠረዥ አካል አዋቂ

እርስዎ የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ካስገቡ በ ሰነድ ውስጥ የ ሰንጠረዥ አካል አዋቂ ራሱ በራሱ ይጀምራል: በዚህ አዋቂ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የትኛው መረጃ እንደሚታይ በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ይጫኑ ተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች ምልክት ይጫኑ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ምልክት እና በ አይጥ በ መጎተት ሜዳ ያመንጩ


የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ አዋቂዎች ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት አዋቂው ራሱ በራሱ እንዳይጀምር


የ ሰንጠረዥ አካል / ዝርዝር ሳጥን / ማዋሀጃ ሳጥን አዋቂ: ዳታ

ይምረጡ የ ዳታ ምንጭ እና ሰንጠረዥ የ ፎርም ሜዳ የሚገናኘውን: እርስዎ የ ፎርም ሜዳ ካስገቡ በ ሰነድ ውስጥ ቀደም ብሎ የ ተገናኘ ከ ዳታ ምንጭ ጋር: ይህ ገጽ አይታይም

የ ሰንጠረዥ አካል አዋቂ: የ ሜዳ ምርጫ

የትኞቹ ሜዳዎች በ ሰንጠረዥ ሜዳ ውስጥ እንደሚታዩ መወሰኛ

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ