ፎርም መቃኛ
መክፈቻ የ ፎርም መቃኛ የ ፎርም መቃኛ ያሳያል ሁሉንም ፎርሞች እና ንዑስ ፎርሞች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ከሚዛመዱት መቆጣጠሪያዎች ጋር
በርካታ ፎርሞች በሚጠቀሙ ጊዜ: የ ፎርም መቃኛ ባጠቃላይ የ ፎርም መቃኛ ያቀርባል እና እንዲሁም የ ተለያዩ ተግባሮችን ሊያርሙዋቸው እንዲችሉ
የ ፎርም መቃኛ የያዘው ዝርዝር ሁሉም የ ተፈጠረውን (ሎጂካል) ፎርሞች ከ ተመሳሳያ መቆጣጠሪያ ሜዳ ጋር ነው Yእርስዎ መመልከት ይችላሉ የ ፎርም መቆጣጠሪያ ሜዳ የ መደመሪያ ምልክትር ከ ፊቱ እንዳለ: ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክቱን ለ መክፈት የ ዝርዝር ፎርም አካሎችን
እርስዎ መቀየር ይችላሉ የተለያዩ መቆጣጠሪያዎችን አዘገጃጀት: በ መጎተት እና በ መጣል በ ፎርም መቃኛ ይምረጡ አንድ ወይንም ተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች እና ይጎትቱዋቸው ወደ ሌላ ፎርም: በ አማራጭ ይጠቀሙ ትእዛዝ Ctrl+X ወይንም የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዝ መቁረጫ ለ ማንቀሳቀስ መቆጣጠሪያውን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ እና ትእዛዝCtrl+V ወይንም የ ትእዛዝ ማስገቢያ ለ ማስገባት መቆጣጠሪያውን ወደ ሌላ ቦታ
ስም ለማረም በ ፎርም መቃኛ ይጫኑ በ ስም ላይ እና ያስገቡ አዲስ ስም: ወይንም ይጠቀሙ የ ትእዛዝ አገባብ ዝርዝር
እርስዎ ከ መረጡ መቆጣጠሪያ በ ፎርም መቃኛ ተመሳሳይ አካል በ ሰነድ ውስጥ ይመረጣል
እርስዎ ከጠሩ የ አገባብ ዝርዝር ከ ተመረጠው ማስገቢያ: የ ፎርም መቃኛ የሚቀጥሉትን ተግባሮች ያቀርባል:
አዲስ
አዲስ አካላቶች ወደ ፎርም ውስጥ መጨመሪያ: የ መጨመሪያ ተግባር መጥራት የሚቻለው ፎርም ከ ተመረጠ ብቻ ነው በ ፎርም መቃኛ ውስጥ
ፎርም
አዲስ ፎርም በ ሰነድ ውስጥ መፍጠሪያ: ለ መፍጠር የ ንዑስ ፎርም መጨመሪያ ለ አዲስ ፎርም በ ተፈለገው ወላጅ ፎርም ስር
የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ
የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ መፍጠሪያ ለ ተመረጠው ፎርም በ መመልከቻው ላይ ለማይታየው: የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ የሚያገለግለው አብረው የሚተላለፍ ዳታ ለማካተት ነው በ ፍሮም ውስጥ ተጨማሪ መረጀ ይይዛል ወይንም መግለጫ ጽሁፍ እርስዎ የሚገልጹት ፎርም በሚፈጥሩ ጊዜ በ የ ተለዩ ባህሪዎች መቆጣጠሪያ: ይምረጡ የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ ማስገቢያ በ ፎርም መቃኛ ውስጥ እና ይምረጡ የ ባህሪዎች ትእዛዝ:
እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ መቆጣጠሪያዎች በ ሰነዱ ውስጥ ከ ቁራጭ ሰሌዳ (አቋራጭ ቁልፎች ትእዛዝCtrl+C ኮፒ ለማድረግ እና ትእዛዝCtrl+V ለ ማስገባት ለ መለጠፍ). እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ የተደበቁ መቆጣጠሪያዎች በ ፎርም መቃኛ በመጠቀም መጎተቻ-እና-በመጣያ በመጠበቅ የ ትእዛዝCtrl ቁልፍ ተጭነው
መጎተቻ-እና-መጣያ መቆጣጠሪያ ኮፒ ለማድረግ በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ ወይንም በ ሰነዶች መካከል: ይክፈቱ ሌላ የ ፎርም ሰነድ እና ይጎትቱ የ ተደበቀ መቆጣጠሪያ ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ወደ ፎርም መቃኛ የታለመው ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ በሚታየው መቆጣጠሪያ ላይ በ ቀጥታ በ ሰነዱ ውስጥ: የ አይጥ መጠቆሚያውን ለ ጥቂት ጊዜ ያሳርፉ የ ኮፒ መቆጣጠሪያ እንዲጨመር ወደ መጎተቻ-እና-መጣያ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ: እና ከዛ ይጎትቱ ኮፒውን ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ ኮፒ ማድረግ በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl በሚጎትቱ ጊዜ
ማጥፊያ
የ ተመረጠውን ማስገቢያ ማጥፊያ ይህ እርስዎን ያስችሎታል ማጥፋት እያንዳንዱን የ ፎርም አካላቶች እንዲሁም ጠቅላላ ፎርሞችን በ እይጥ አንድ ጊዜ ሲጫኑ
የ Tab ደንብ
ፎርም በሚመረጥ ጊዜ የሚከፍተው የ Tab ደንብ ንግግር ነው: ማውጫዎች ለ ትኩረት ለ መቆጣጠሪያ አካሎች በ Tab ቁልፍ የሚገለጹት
እንደገና መሰየሚያ
የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መሰየሚያ
ባህሪዎች
ማስጀመሪያ የ ባህሪዎች ንግግር ለ ተመረጠው ማስገቢያ ፎርም ከተመረጠ የ ፎርም ባህሪዎች ንግግር ይከፈታል: መቆጣጠሪያ ከ ተመረጠ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች ንግግር ይከፈታል