የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ

የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ መቀያየሪያ: ይህ ተግባር የሚጠቅመው በፍጥነት ለ መቀየር ነው በ ንድፍ እና የተጠቃሚ ዘዴ መካከል: ያስነሱ ለ ማረም የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ያቦዝኑ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ለመጠቀም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ወይንም የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ ለ መክፈት: ይጫኑ

ምልክት

የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ


የ ማስታወሻ ምልክት

እባክዎን ያስታውሱ የ ንድፍ ዘዴ መክፈቻ ተግባር ከሆነ በ ንድፍ ዘዴ መክፈቻ ይጀምራል: ሰነዱ ሁልጊዜ የሚከፈተው በ ንድፍ ዘዴ ነው: በ ምንም አይነት ሁኔታ ቢቀመጥ


የ እርስዎ ፎርም ከ ዳታቤዝ ጋር የ ተገናኘ ከሆነ እና እርስዎ የ ንድፍ ዘዴ ካጠፉ: የ ፎርም መደርደሪያ ይታያል በ ታችኛው መስመር በኩል በ ሰነድ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ማረም ይችላሉ አገናኝ ወደ ዳታቤዝ በ ፎርም ባህሪዎች ውስጥ