ዳታ

ዳታ tab ገጽ የሚገልጸው የ ፎርም ባህሪዎች ነው: ወደ ዳታቤዝ የሚያመሳክሩ ከ ፎርም ጋር የ ተገናኙ

ፎርሙ መሰረት ያደረገውን የ ዳታ ምንጭ መግለጫ: ወይንም መወሰኛ ዳታ በ ተጠቃሚ ይታረም እንደሆን: ከ መለያ እና ከ ማጣሪያ ተግባሮች ሌላ: እርስዎ እንዲሁም ያገኛሉ ሁሉንም አስፈላጊ ባህሪዎች ለ መፍጠር የ ንዑስ ፎርም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር የ ተመረጠውን ከ አካል - ይምረጡ ፎርም - ዳታ tab

መክፈቻ የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ወይንም የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ ፎርም ምልክት - ዳታ tab


መለያ

በ ፎርም ውስጥ ዳታ ለ መለያ ሁኔታዎችን መወሰኛ: የ መለያ ሁኔታዎች መወሰኛ የ SQL ደንቦችን ይከተላል ምንም ሳይጠቀም ORDER BY clause. ለምሳሌ: እርስዎ ከ ፈለጉ ሁሉንም መዝገቦች ከ ዳታቤዝ ውስጥ የ ተቀመጡትን በ አንድ ሜዳ እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ እና በ ሌላ ሜዳ በ እየቀነሰ በሚሄድ መለያ ደንብ መለየት ይችላሉ: የ መጀመሪያ ስም ለ እየጨመረ በሚሄድ: ስም እየቀነሰ በሚሄድ ያስገቡ (የ መጀመሪያ ስም እና ስም የ ዳታ ሜዳ ስሞች ናቸው)

ተገቢውን ምልክት በ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ ላይ መጠቀም ይችላሉ: በ ተጠቃሚ ዘዴ መለያ: መለያ እየጨመረ በሚሄድ : መለያ እየቀነሰ በሚሄድ : መለያ

መቃኛ መደርደሪያ

በ ፎርሙ የ ታችኛው መደርደሪያ ላይ የ መቃኛ ተግባሮች ይጠቀሙ እንደሆን መወሰኛ

የ "ወላጅ ፎርም" ምርጫ የሚጠቅመው ለ ንዑስ ፎርሞች ነው: እርስዎ ከ መረጡ ይህን ምርጫ ለ ንዑስ ፎርም: እርስዎ መቃኘት ይችላሉ በ መጠቀም መዝገቦችን ለ ዋናው ፎርም መጠቆሚያው በ ንዑስ ፎርም ውስጥ ከሆነ: የ ንዑስ ፎርም የ ተገናኘው ከ ወላጅ ፎርም ጋር ነው በ 1:1 ግንኙነት: ስለዚህ መቃኛ ሁል ጊዜ በ ወላጅ ፎርም ውስጥ ይፈጸማል

መጨመሪያ ማስቻያ

ዳታ መጨመር ይቻል እንደሆን መወሰኛ

ማሻሻያ ማስቻያ

ዳታ ማሻሻል ይቻል እንደሆን መወሰኛ

ማጣሪያ

በ ፎርም ውስጥ ለ ዳታ ማጣሪያ የሚያስፈልገውን ሁኔታዎች ያስገቡ: የ ማጣሪያ መወሰኛ የ SQL ደንቦችን ይከተላል ምንም ሳይጠቀም WHERE clause. ለምሳሌ: እርስዎ ማሳየት ከ ፈለጉ ሁሉንም መዝገቦች በ "Mike" መጀመሪያ ስም: ይጻፉ ወደ ዳታ ሜዳ ውስጥ: መጀመሪያ ስም = 'Mike'. እርስዎ እንዲሁም መቀላልቀል ይችላሉ ሁኔታዎችን: መጀመሪያ ስም = 'Mike' ወይንም መጀመሪያ ስም = 'Peter'. ሁሉም መዝገቦች የሚመሳሰሉ ከ እነዚህ ሁለት ሁኔታዎች ጋር ይታያሉ

የ ማጣሪያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ ተጠቃሚ ዘዴ በራሱ ማጣሪያ እና ነባር ማጣሪያ ምልክት በ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ ላይ.

ማጥፋት ማስቻያ

ዳታ ማጥፋት ይቻል እንደሆን መወሰኛ

ንዑስ ሜዳዎችን አገናኝ

እርስዎ ንዑስ ፎርም መፍጠር ይችላሉ: ተለዋዋጭ ያስገቡ በሚቻልበት ቦታ በ ወላጅ ፎርም ሜዳ የሚቀመጥበት ውስጥ ንዑስ ፎርም ጥያቄ መሰረት ያደረገ ከሆነ: እርስዎ ፎርም የሚፈጥሩ ከሆነ: እርስዎ በ ጥያቄ ውስጥ ተለዋዋጭ ያስገቡ: እርስዎ ፎርም የሚፈጥሩ ከሆነ የ SQL አረፍተ ነገር በ መጠቀም የ ገባ ከ ዳታ ምንጭ ሜዳ ውስጥ: ተለዋዋጭ ያስገቡ እርስዎ በ አረፍተ ነገር ውስጥ የተጠቀሙትን: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ማንኛውንም የ ተለዋዋጭ ስም: እርስዎ ማስገባት ከፈለጉ በርካታ ዋጋዎች: ይጫኑ Shift + ማስገቢያ

ለምሳሌ: እርስዎ ከ ወሰኑ የ ደንበኛ_መለያ ዳታቤዝ ሜዳ በ ወላጅ ሜዳ ውስጥ ዋና ሜዳ አገናኝ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ Link slave ሜዳዎች የ ተለዋዋጩ ስም በ ዋጋዎች የ ደንበኛ_መለያ ዳታቤዝ ሜዳ የሚቀመጥበት ውስጥ: እርስዎ መወሰን ከ ፈለጉ የ SQL አረፍተ ነገር ከ ዳታ ምንጭ ሳጥን ውስጥ በ መጠቀም ይህን ተለዋዋጭ: በ ንዑስ ፎርም ውስጥ አግባብ ያለው ዋጋ ይታያል

ዋና ሜዳዎችን አገናኝ

እርስዎ ከ ፈጠሩ ንዑስ ፎርም የ ዳታ ሜዳ ያስገቡ ለ ወላጅ ፎርም ሀላፊ ለሆነው ማዋሀጃ በ ወላጅ እና በ ንዑስ ፎርም መካከል በርካታ ዋጋዎች ለማስገባት ይጫኑ Shift + ማስገቢያ ከ እያንዳንዱ ማስገቢያ መስመር በኋላ

የ ንዑስ ፎርም መሰረት ያደረገው የ SQL ጥያቄ ነው: በ ተለይ በ ደንቦች ጥያቄ ላይ ነው: የ ሜዳ ስም ካስገቡ በ ዋናው ሜዳዎች አገናኝ ሳጥን ውስጥ: በዛ ሜዳ ውስጥ ያለው ዳታ በ ዋናው ፎርም ውስጥ ይነበባል ለ ተለዋዋጭ እርስዎ ለሚያስገቡት በ አገልጋይ ሜዳዎች አገናኝ ውስጥ: በ ተገቢው የ SQL አረፍተ ነገር ውስጥ: ይህ ተላዋዋጭ ይወዳደራል ከ ሰንጠረዥ ዳታ ጋር ንዑስ ፎርም ከ ሚያመሳክረው ጋር: በ አማራጭ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ አምድ ስም በ ዋናው ሜዳዎች አገናኝ ሳጥን ውስጥ:

የሚቀጥለውን ምሳሌ ይመልከቱ:

የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ፎርሙ መሰረት ያደረገው: ለምሳሌ: የ ደንበኛ ዳታቤዝ ("ደንበኛ"): እያንዳንዱ ደንበኛ የ ተለየ ቁጥር የ ተሰጠው የ ዳታ ሜዳ ውስጥ የ ተሰየመው "ደንበኛ_መለያ": የ ደንበኞች ትእዛዝ አስተዳዳሪ በ ሌላ የ ዳታቤዝ ሰንጤረዥ ውስጥ ነው: እርስዎ የ እያንዳንዱን ደንበኛ ትእዛዝ ማየት ከፈለጉ ፎርም ውስጥ ከ ገባ በኋላ: ይህን ለማድረግ እርስዎ ንዑስ ፎርም መፍጠር አለብዎት: በ ዋናው አገናኝ ሜዳ ውስጥ ያስገቡ የ ዳታ ሜዳ ከ ደንበኛ ዳታቤዝ ውስጥ ደንበኛውን በትክክል በሚለይ: ይህ ማለት: ደንበኛ_መለያ: በ አገልጋይ ሜዳዎች አገናኝ ውስጥ ያስገቡ ስም ለ ተለዋዋጭ ዳታ የሚቀበል የ ሜዳ ደንበኛ_መለያ: ለምሳሌ: x.

የ ንዑስ ፎርም የሚያሳየው ተገቢውን ዳታ ነው ከ ሰንጠረዥ ደንብ ውስጥ ነው ("ደንቦች") ለ እያንዳንዱ ደንበኛ መለያ (ደንበኛ_መለያ -> x). ይህ የሚቻለው እያንዳንዱ ደንብ በ ተለይ ሲመደብ ነው ለ አንድ ደንበኛ በ ሰንጠረዥ ደንብ ውስጥ: በ አማራጭ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሌላ ሜዳ የ ተባለ የ ደንበኛ_መለያ: ነገር ግን እርግጠኛ ለመሆን ይህ ሜዳ ከ ሌላ ሜዳ ማወናበድ የለበትም ከ ዋናው ሰነድ ፎርም ጋር: ሜዳው የ ደንበኛ_ቁጥር ይባላል

አሁን የ ደንበኞች_ቁጥር ያወዳድሩ በ "ትእዛዝ" ሰንጠረዥ ከ ደንበኞች_መለያ ከ "ደንበኞች" ሰንጠረዥ ውስጥ መስራት ይቻላል: ለምሳሌ: የ x ተለዋዋጭ በሚቀጥለው የ SQL አረፍተ ነገር:

ይምረጡ * ከ ትእዛዞች ውስጥ የ ደንበኞች_ቁጥር =: x (እርስዎ ንዑስ ፎርም ከፈለጉ እንዲያሳይ ሁሉንም ዳታ ከ ትእዛዝ ሰንጠረዥ)

ወይንም:

ይምረጡ እቃ ከ ትእዛዞች ውስጥ የ ደንበኞች_ቁጥር =: x (እርስዎ ንዑስ ፎርም ከፈለጉ እንዲያሳይ ዳታ የ "እቃ" ሜዳ የያዘ)

የ SQL አረፍተ ነገር ማስገባት ይቻላል ከ ዳታ ምንጭ ሜዳ ውስጥ: ወይንም እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ተገቢውን የ ጥያቄ ደንብ: የ ንዑስ ፎም መፍጠር ያስችሎታል

ዑደት

የ tab ቁልፍ በ መጠቀም በ መቃኛ እንዴት እንደሚሰሩ መወሰኛ: የ tab ቁልፍ በ መጠቀም: እርስዎ ወደ ፊት ማንቀሳቀስ ይችላሉ: በ አንድ ጊዜ በ መጫን የ Shift ቁልፍ: መቃኛው ተቃራኒ አቅጣጫ ይከተላል: እርስዎ ከ ደረሱ መጨረሻው ላይ (ወይንም መጀመሪያው) ሜዳ ላይ እና ይጫኑ የ tab ቁልፍ እንደገና: የ ተለያየ ተጽእኖዎ ይኖሩታል: በሚቀጥለው ምርጫ የ ቁልፍ መቆጣጠሪያ ይወስኑ:

ምርጫዎች

ትርጉም

ነባር

ይህ ማሰናጃ ራሱ በራሱ ይገልጻል ሂደት የ ነበረውን የ ዳታቤዝ አገናኝ የሚከተል: ፎርሙ የ ዳታቤዝ አገናኝ የያዘ ከሆነ: የ Tab ቁልፍ: በ ነባር ለ ጽሁፉ ለውጥ ያስነሳል ወይንም ቀደም ያለው መዝገብ በ መውጫ ፎርም መጨረሻ ሜዳ ውስጥ (ሁሉንም መዝገቦች ይመልከቱ) የ ዳታቤዝ አገናኝ ከሌለ የሚቀጥለው/ያለደው ፎርም ይታያል (የ አሁኑን ገጽ ይመልከቱ)

ሁሉንም መዝገቦች

ይህ ምርጫ የሚፈጸመው ለ ዳታቤዝ ፎርሞች ብቻ ነው እና የሚጠቅመው ለ መቃኛ ነው በ ሁሉም መዝገቦች ውስጥ: እርስዎ የ Tab ቁልፍ የሚጠቀሙ ከሆነ ለ መውጣት ከ መጨረሻው ፎርም ሜዳ ውስጥ: የ አሁኑ መዝገብ ይቀየራል

ንቁ መዝገቦች

ይህ ምርጫ የሚፈጸመው ለ ዳታቤዝ ፎርሞች ብቻ ነው እና የሚጠቅመው ለ መቃኛ ነው በ ሁሉም መዝገቦች ውስጥ: እርስዎ የ Tab ቁልፍ የሚጠቀሙ ከሆነ ለ መውጣት ከ መጨረሻው ፎርም ሜዳ ውስጥ: የ አሁኑ መዝገብ ይቀየራል

የ አሁኑ ገጽ

ለ መውጣት ከ መጨረሻው ፎርም ሜዳ ውስጥ: መጠቆሚያው ይዘላል ከ መጀመሪያው ሜዳ ወደሚቀጥለው ፎርም ውስጥ: ይህ የ መደበኛ HTML ፎርሞች ነው: ስለዚህ: ይህ ምርጫ በተለይ ተስማሚ ነው ለ HTML ፎርሞች


የ SQL ትእዛዝ መርማሪ

መወሰኛ የ SQL አረፍተ ነገር ይምረመር እንደሆን በ LibreOffice. ወደ አዎ ከ ተሰናዳ እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ... ቁልፍ አጠገብ ያለውን በ ይዞታ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይህ መስኮት ይከፍታል እርስዎ የ ዳታቤዝ ጥያቄ ንድፍ በ መጠቀም የሚፈጥሩበት: ይህን መስኮት ሲዘጉ: የ SQL አረፍተ ነገር ለ ተፈጠረው ጥያቄ ይገባል በ ይዞታ ሳጥን ውስጥ:

የ ዳታ ምንጭ

የ ዳታ ምንጭ መግለጫ ፎርሙ የሚያመሳክረው እርስዎ ከ ተጫኑ በ ... ቁልፍ ውስጥ: እርስዎ ይጠራሉ የ መክፈቻ ንግግር እርስዎ የ ዳታ ምንጭ የሚመርጡበት

የይዞታው አይነት

መወሰኛ የ ዳታ ምንጩ የ ነበረ የ ዳታ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ወይንም ፎርሙ የሚመነጭ መሆኑን መሰረት ባደረገ የ SQL አረፍተ ነገር

እርስዎ ከ መረጡ "ሰንጠረዥ" ወይንም "ጥያቄ": ፎርሙ የሚመራው ወደ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ነው በ ተወሰነው ይዞታ ውስጥ: እርስዎ አዲስ ጥያቄ መፍጠር ከ ፈለጉ ወይንም ንዑስ ፎርም እና ከዛ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ "SQL" ምርጫ: እርስዎ ከዛ ማስገባት ይችላሉ አረፍተ ነገር ለ SQL ጥያቄ ወይንም ንዑስ ፎርም በ ቀጥታ በ ዝርዝር ይዞታ ሳጥን ውስጥ በ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች ዳታ tab ገጽ ውስጥ:

ይዞታው

በ ፎርም ውስጥ የሚጠቀሙትን ይዞታ መወሰኛ: ይዞታው የ ነበረ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ሊሆን ይችላል (ቀደም ብሎ የ ተፈጠረ ከ ዳታቤዝ ውስጥ): ወይንም መግለጽ ይቻላል በ SQL-አረፍተ ነገር: እርስዎ ይዞታ ከ ማስገባትዎ በፊት መግለጽ አለብዎት ትክክለኛውን አይነት በ ይዞታ አይነት ውስጥ

እርስዎ ከ መረጡ ከ ሁለቱ አንዱን "ሰንጠረዥ" ወይንም "ጥያቄ" በ ይዞታ አይነት የ ሳጥን ዝርዝር ውስጥ በ ተመረጠው ዳታቤዝ ውስጥ ሁሉንም የ ሰንጠረዦች እና የ ጥያቄዎች ማሰናጃ

ዳታ ብቻ መጨመሪያ

መወሰኛ ፎርሙ አዲስ ዳታ እንዲጨመር መፍቀጃ (አዎ) ወይንም ሌላ ባህሪ ያለቸው እንዲጨመር መፍቀጃ (አይ)

የ ማስታወሻ ምልክት

ዳታ መጨመሪያ ብቻ ከ ተሰናዳ ወደ "አዎ": ዳታ መቀየር ወይንም ማጥፋት አይቻልም


ንዑስ ፎርም ምንድነው?

ፎርም የሚፈጠረው የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መሰረት ባደረገ ነው ወይንም የ ዳታቤዝ ጥያቄ: ዳታ ያሳያሉ ስለዚህ እርስዎ ዳታ ማስገባት ወይንም ዳታ ማረም ይችላሉ

እርስዎ ከፈለጉ ፎርም የሚያመሳክር ዳታ በ ሰንጠረዥ ውስጥ እና በ ተጨማሪ ዳታ የሚያሳይ ከ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ: እርስዎ ንዑስ ፎርም መፍጠር አለብዎት ለምሳሌ: ይህ ንዑስ ፎርም የ ጽሁፍ ሳጥን ሊሆን ይችላል: የ ሌላ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ዳታ የሚያሳይ

ንዑስ ፎርም ተጨማሪ አካል ነው የ ዋናው ፎርም: ዋናው ፎርም ሊባል ይችላል "ወላጅ ፎርም" ወይንም "ዋናው": ንዑስ ፎርም ያስፈልጋል እርስዎ መድረስ በሚፈልጉ ጊዜ ከ አንድ በላይ ሰንጠረዥ ፎርም: እያንዳንዱ ተጨማሪ ሰንጠረዥ የ ራሱ ንዑስ ፎርም ይፈልግል

ፎርም ከ ፈጠሩ በኋላ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ወደ ንዑስ ፎርም: ይህን ለማድረግ: ወደ ንድፍ ዘዴ ይግቡ: እና ይክፈቱ የ ፎርም መቃኛ: በ ፎርም መቃኛ ውስጥ: ፎርም ይጎትቱ (ንዑድ ፎርም የሚሆነውን) ወደ ሌላ ፎርም ውስጥ (ዋናው ፎርም ወደሚሆነው)

የ እርስዎ ሰነድ ተጠቃሚ ይህ ሰነድ ንዑስ ፎርም እናዳለው አይታየውም: ተጠቃሚው ማየት የሚችለው ሰነድ ዳታ የሚገባበትን ነው ወይንም የ ነበረው ዳታ የሚታይበትን

ዋናውን የ ሜዳ አገናኝ ይገለጹ ከ ዳታ ሜዳዎች ዋናው ፎርም ውስጥ: በ ንዑስ ፎርም ውስጥ: የ Link slave ሜዳ ማሰናዳት ይቻላል እንደ ሜዳ ከ ይዞታዎች ጋር የሚስማማ ከ ዋናውን የ ሜዳ አገናኝ ጋር

ተጠቃሚ ዳታ በሚቃኝበት ጊዜ: ፎርም ሁል ጊዜ የሚያሳየው የ አሁኑን ዳታ መዝገብ ነው: የ ተገለጹ ንዑስ ፎርሞች ካሉ: የ ንዑስ ፎርሞች ይዞታ ይታያል ከ ጥቂት መዝግየት በኋላ በግምት 200 ማሰ: ይህ መዘግየት እርስዎን የሚያስችለው ከ ዳታ መዝገብ ውስጥ በፍጥነት መቃኘት ነው ከ ዋናው ፎርም ውስጥ: እርስዎ ከቃኙ የሚቀጥለውን ዋናው የ ዳታ መዝገብ በ ማዘግያው መጠን ውስጥ: ንዑስ ፎርም ዳታ መፈለግ እና ማሳየት አያስፈልግም