ሁኔታዎች

ሁኔታዎች tab ገጽ: እርስዎን የሚያስችለው መመደብ ነው ማክሮስ ለ አንዳንድ ሁኔታዎች በ ፎርም ውስጥ ለሚፈጠር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር የ ተመረጠውን አካል - ይምረጡ ከ - ሁኔታዎች tab

መክፈቻ የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ወይንም የ ንድፍ እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ ፎርም ምልክት - ሁኔታዎች tab


ሁኔታ ለማገናኘት ከ ማክሮስ ጋር: መጀመሪያ ይጻፉ ማክሮስ ሁሉንም የሚፈጸሙ ትእዛዞች የያዘ ሁኔታው በሚሆን ጊዜ: እና ከዛ ይህን ማክሮስ ይመድቡ ለ እያንዳንዱ ሁኔታ በ መጫን የ ... ቁልፍ ተመሳሳይ ሁኔታ በ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ይከፈታል: እርስዎ ማክሮስ መምረጥ የሚችሉበት

የሚቀጥሉት ተግባሮች እያንዳንዱን ማዋቀር ይቻላል: ይህም ማለት እርስዎ የ ራስዎትን ንግግር መጠቀም ይችላሉ ተግባር ለ መግለጽ:

  1. የ ስህተት መልእክት ማሳያ

  1. የ ማጥፊያ ሂደት ማረጋገጫ (ለ ዳታ መመዝገቢያ)

  1. ደንቦች መጠየቂያ

  1. ማስገቢያ መመርመሪያ የ ዳታ መዝገብ በሚያስቀምጡ ጊዜ

ለምሳሌ: እርስዎ ማዘዝ ይችላሉ የ "ማጥፊያ ማረጋገጫ" ጥያቄ እንደ "በ እርግጥ ላጥፋው ደንበኛ xyz?" የ ዳታ መዝገብ በሚያጠፉ ጊዜ

የ ማስታወሻ ምልክት

ሁኔታዎች በ ሁኔታዎች ንግግር ውስጥ የሚታዩትን በ ቀጥታ ማረም አይቻልም: እርስዎ ሁኔታ ማጥፋት ይችላሉ ከ ዝርዝር ውስጥ የ ማጥፊያ ቁልፍ በ መጫን


የሚቀጥለው ዝርዝር እና ይገልጻል ሁሉንም ሁኔታዎች በ ፎርም ውስጥ ከ ማክሮስ ጋር የሚገናኙ:

ለውጦች ከ ተመዘገቡ በኋላ

መዝገብ መቀየሪያ በኋላ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አሁኑ መዝገብ መጠቆሚያ ከ ተቀየረ በኋላ ነው

ለውጦችን ከ መመዝገብ በፊት

መዝገብ መቀየሪያ በፊት ሁኔታው የሚፈጸመው የ አሁኑ መዝገብ መጠቆሚይ ከ መቀየሩ በፊት ነው ለምሳለ: የ ተገናኘ ማክሮስ ይህን ተግባር ይከለክላል በ መመለስ"ሀሰት"

ማጥፋቱን ያረጋግጡ

ማጥፊያ ማረጋገጫ ሁኔታ የሚፈጸመው ዳታ ከ ፎርም ውስጥ ወዲያውኑ እንደ ጠፋ ነው ለምሳለ: የ ተገናኘ ማክሮስ ማረጋገጫ ይጠይቃል በ ንግግር ውስጥ

ስህተት ተፈጥሯል

ስህተት ተፈጽሟል ሁኔታ የሚታየው ስህተት ሲፈጸም ነው የ ዳታ ምንጩ ጋር ለ መድረስ ሲሞክሩ ይህ ለ ፎርሞች: ለ ዝርዝር ሳጥኖች እና ለ መቀላቃየ ሳጥኖች ይፈጸማል

በሚወርድበት ጊዜ

እንደገና በማይጫን ጊዜ ሁኔታ ተፈጽሟል በ ቀጥታ ፎርም እንደገና በማይጫን ጊዜ: ይህ ማለት ከ ዳታ ምንጭ ጋር ተለያይቷል ነው

በሚጫን ጊዜ

መጫን ላይ እንዳለሁኔታ ተፈጽሟል በ ቀጥታ ፎርሙ ከ ተጫነ በኋላ

እንደ ገና በ ሚጫን ጊዜ

እንደገና በ መጫን ላይ እንዳለ ሁኔታ ተፈጽሟል በ ቀጥታ ፎርም እንደገና ከ ተጫነ በኋላ የ ዳታ ይዞታው ተነቃቅቶ ነበር

እንደገና ከመጫኑ በፊት

እንደገና ከ መጫኑ በፊት ሁኔታ ተፈጽሟል ፎርም እንደገና ከ መጫኑ በፊት የ ዳታ ይዞታ አልተነቃቃም

ከ መሻሻሉ በፊት

ከ ማሻሻያ ሁኔታ በፊት የ መቆጣጠሪያ ሁኔታዎች የሚቀየረው በ ተጠቃሚው ወደ ዳታ ምንጭ በ ተጻፈው መሰረት ነው የ ተገናኘው ማክሮስ ይችላል: ለምሳሌ: ይህን ተግባር መከልከል ይችላል በ መመለስ "ሀሰት"

ከ ተሻሻለ በኋላ

ከ ማሻሻያ ሁኔታ በኋላ የ መቆጣጠሪያ ሁኔታዎች የሚቀየረው በ ተጠቃሚው ወደ ዳታ ምንጭ በ ተጻፈው መሰረት ነው

እንደ ነበር ከ መመለሱ በፊት

እንደ ነበረ መመለሻ ሁኔታዎች ፎርም እንደ ነበር ከ መመለሱ በፊት የ ተገናኘው ማክሮስ ይችላል: ለምሳሌ: ይህን ተግባር መከልከል ይችላል በ መመለስ "ሀሰት"

ፎርም እንደ ነበር የሚመለሰው ከሚከተሉት ሁኔታዎች አንዱ ሲሟላ ነው:

  1. ተጠቃሚው ተጭኗል የ (HTML) ቁልፍ የ ተገለጸ እንደ ነበር መመለሻ ቁልፍ

  2. አዲስ እና ባዶ መግለጫ ይፈጠራል ከ ዳታ ምንጭ ጋር ከ ተገናኘው ፎርም ውስጥ: ለምሳሌ: በ መጨረሻው እግለጫ ውስጥ: የሚቀጥለው መግለጫ ቁልፍ ተጭነው ይሆናል

እንደ ነበር ከ ተመለሰ በኋላ

እንደ ነበር መመለሻ በኋላ ሁኔታ ተፈጽሟል ፎርም እንደ ነበር ከ ተመለሰ በኋላ

ከ መውረዱ በፊት

እንደገና ከ መጫኑ በፊት ሁኔታ ተፈጽሟል ፎርም እንደገና ከ መጫኑ በፊት: ይህ ማለት ከ ዳታ ምንጭ ጋር ተለያይቷል ነው

ከ መዝገብ ተግባር በኋላ

መዝገብ ተግባር በኋላ ሁኔታ የሚፈጸመው የ አሁኑ መዝገብ ከ ተቀየረ በኋላ ነው

ከ መዝገብ ተግባር በፊት

መዝገብ ተግባር በፊት ሁኔታ የሚፈጸመው የ አሁኑ መዝገብ ከ መቀየሩ በፊት ነው ለምሳለ: የ ተገናኘ ማክሮስ ማረጋገጫ ይጠይቃል በ ንግግር ውስጥ

ከማስገባትዎ በፊት

መላኩ በፊት ሁኔታ ተፈጽሟል የ ፎርም ዳታ ከ መላኩ በፊት

ደንቦች መሙያ

ደንቦች መሙያ ሁኔታ የሚፈጸመው የሚጫነው ፎርም የሚሞላ ደንቦች ሲኖሩት ነው ለምሳሌ: የ ፎርሙ ዳታ ምንጭ የሚከተለው SQL ትእዛዝ ሲኖረው ነው:

ይምረጡ * ከ አድራሻ ይህ ስም=:ስም

እዚህ : ስም ደንብ ነው መሞላት ያለበት በሚጫን ጊዜ: ደቡ ራሱ በራሱ ይሞላል ወላጅ ፎርም የሚቻል ከሆነ: ደንቡን መሙላት ካልተቻለ: ይህ ሁኔታ ይጠራል እና ይገናኛል ከ ማክሮስ ጋር እና ደንቡን ይሞላል