ባጠቃላይ
ፎርም የ ጽሁፍ ሰነድ ነው ወይንም ሰንጠረዥ ከ ተለያያ የ ፎርም መቆጣጠሪያ ጋር: እርስዎ ፎርም ከ ፈጠሩ ለ ድህረ ገጽ: ተጠቃሚ ዳታ ማስገባት ይችላል ወደ ኢንተርኔት ለ መላክ: ዳታ ከ ፎርም መቆጣጠሪያ ውስጥ ይተላለፋል ወደ ሰርቨር በ ተወሰነ የ URL እና ማስኬድ ይቻላል በ ሰርቨር ውስጥ
ስም
ለ ፎርም ስም መወሰኛ: ይህን ስም ይጠቀማል ፎርም ለ መለያ በ ፎርም መቃኛ ውስጥ
URL
መወሰኛ ለ URL የ ተጨረሰው ፎርም ዳታ የሚተላለፍበት
ክፈፍ
የ ታለመውን ክፈፍ መወሰኛ ለ ተጫነው URL ለሚታየው
የ ማስገቢያው አይነት
ለ ተጨረሰው ፎርም መረጃ ማስተላለፊያ ዘዴ መወሰኛ
ይጠቀሙ "ማግኛ" ዘዴ: ለ ዳታ ለ ሁሉም መቆጣጠሪያ ይተላለፋል እንደ አካባቢ ተለዋዋጭ: እነዚህ ይጨመራሉ ወደ የ URL በ ፎርም ውስጥ "?መቆጣጠሪያ1=ይዞታ1&መቆጣጠሪያ2=ይዞታ2&..."; የ ባህሪ ሀረግ ይመረመራል በ ፕሮግራም በ ተቀባዩ ሰርቨር ውስጥ
በ መጠቀም የ "መለጠፊያ" ዘዴ: ሰነድ ይፈጠራል ከ ይዞታዎች ፎርም ውስጥ ከ ተላከው ወደ የ ተወሰነ URL.
መቀየሪያ ማስገቢያ
በ ምን አይነት ኮድ ዳታው እንደሚተላለፍ መወሰኛ
የ ዳታ ማስተላለፊያ መቆጣጠሪያ መረጃ
ፎርም በሚልኩ ጊዜ: ሁሉም መቆጣጠሪያዎች ዝግጁ ናቸው ለ LibreOffice ግምት ውስጥ ይገባሉ: የ መቆጣጠሪያ ስም እና የ ተመሳሳይ ዋጋ: ካለ ይተላለፋል
የትኞቹ ዋጋዎች እንደሚተላለፉ በ እያንዳንዱ ጉዳይ የሚወሰነው እንደ አንፃራዊ መቆጣጠሪያ ነው: ለ ጽሁፍ ሜዳዎች የሚታየው ማስገቢያ ይተላለፋል: ለ ዝርዝር ሳጥኖች: የ ተመረጠው ማስገቢያ ይተላለፋል: ለ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን እና ምርጫ ሜዳዎች: የ ተዛመደው ማመሳከሪያ ዋጋዎች የሚተላለፉት እነዚህ ሜዳዎች ከ ተመረጡ ነው
ይህ መረጃ የሚተላለፈው እንደ ተመረጠው ማስተላለፊያ ዘዴ አይነት ነው (ማግኛ ወይንም መለጠፊያ) እና የ ኮድ (URL ወይንም በርካታ ክፍል): የ ማግኛዘዴ እና URL ኮድ ተመርጠዋል: ለምሳሌ: የ ዋጋ ጥምረት በ ፎርም ውስጥ <Name>=<Value> ተልኳል
በተጨማሪ መቆጣጠሪያዎች ይታወቃሉ በ HTML, LibreOffice ሌሎች መቆጣጠሪያዎች ያቀርባል: ያስታውሱ: ለ ሜዳዎች ከ ተወሰነ የ ቁጥር አቀራረብ ጋር: የሚታየው ዋጋ አይተላለፍም እንዲሁም የ ተወሰነ ነባር አቀራረብ: የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው ዳታ እንዴት በ LibreOffice-የ ተወሰነ መቆጣጠሪያዎች ውስጥ እንደሚተላለፍ ነው:
መቆጣጠሪያ |
ዋጋ ማጣመሪያ |
የ ቁጥር ሜዳ: የ ገንዘብ ሜዳ |
የ ዴሲማል መለያያ ሁልጊዜ የሚታየው በ ነጥብ ነው |
የ ቀን ሜዳ |
የ ቀን አቀራረብ የሚላከው በ ተወሰነ አቀራረብ ነው (ወወ-ቀቀ-አአአአ) የ ተጠቃሚው ቋንቋ ማሰናጃ ምንም ቢሆን |
የ ሰአት ሜዳ |
የ ሰአት አቀራረብ የሚላከው በ ተወሰነ አቀራረብ ነው (ሰሰ:ደደ:ሰሰ) የ ተጠቃሚው ቋንቋ ማሰናጃ ምንም ቢሆን |
የ ንድፍ ሜዳ |
የ ዋጋዎች ድግግሞሽ ሜዳዎች ይላካል ወደ ጽሁፍ ሜዳዎች: ይህም ማለት: ዋጋው ይታያል በ ተላከበት ፎርም ውስጥ |
ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ |
ከ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ: እያንዳንዱ አምዶች ሁልጊዜ ይተላለፋል: የ መቆጣጠሪያው ስም: የ አምድ ስም እና የ አምድ ዋጋ ይላካል: የ ማግኛ ዘዴ በ መጠቀም በ URL encoding, ማስተላለፉ ተፈጽሟል በ ፎርሙ ውስጥ <የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ስም>.<የ አምድ ስም>=<ዋጋ> ለምሳሌ: ዋጋው ጥገኛ ነው በ አምዱ ውስጥ |