ሁኔታዎች
በ ሁኔታዎች tab ገጽ ውስጥ እርስዎ ማገናኘት ይችላሉ ማክሮስ ከ ሁኔታዎች ጋር የ ተፈጠሩ በ ፎርሞች መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ውስጥ
ሁኔታው በሚፈጠር ጊዜ: የ ተገናኘው ማክሮስ ይጠራል: የ ማክሮስ ሁኔታ ለ መፈጸም: ይጫኑ የ ... ቁልፍ: የ ተግባር መፈጸሚያ ንግግር ይከፈታል
እንደ መቆጣጠሪያው አይነት: የ ተለያዩ ሁኔታዎች ዝግጁ ናቸው:ዝግጁ የሆኑ ሁኔታዎች ብቻ ለ ተመረጠው መቆጣጠሪያ እና ለ ተመረጠው ይዞታዎች በ ሁኔታዎች tab ገጽ ውስጥ: የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ተገልጸዋል
ተግባሩን ይፍቀዱ
ሁኔታው የ ተፈጸመው ተግባር ከ መጀመሩ በፊት ነው መቆጣጠሪያውን በ መጫን ለምሳሌ ይጫኑ የ "ማቅረቢያ" ቁልፍ የ መላኪያ ተግባር ያስነሳል: ነገር ግን ዋናው "ማስገቢያ" ሂደት የሚጀምረው በ ማስነሻ ሁኔታ ሲፈጠር ነው: የ ተግባር ማጽደቂያ ሁኔታ እርስዎን የሚያስችለው ሂደቱን ማስቆም ነው: የ ተገናኘው ዘዴ መልስ ይልካል ሀሰት በሚጀምር ጊዜ አይፈጸምም
ተግባር መፈጸሚያ
የ ተግባር መፈጸሚያ ሁኔታ የሚፈጠረው ተግባር ሲጀምር ነው ለምሳሌ: እርስዎ "ማስገቢያ" ቁልፍ በ እርስዎ ፎርም ላይ ካስገቡ: የ መላኪያ ሂደት የሚወክለው ተግባር ይጀምራል
ተቀይሯል
የ ተቀየሩ ሁኔታዎች የሚፈጸሙት መቆጣጠሪያው ትኩረት ሲያጣ ነው እና የ መቆጣጠሪያው ይዞታ ተቀይሯል ትኩረቱን ካጣ ጀምሮ
ጽሁፉ ተሻሽሏል
የ ጽሁፍ ማሻሻያ የሚፈጸመው እርስዎ ጽሁፍ ሲያስገቡ ወይንም ሲያሻሽሉ ነው በ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ
የ እቃው ሁኔታ ተቀይሯል
የ እቃ ሁኔታ ተቀይሯል ሁኔታው የሚፈጸመው የ መቆጣጠሪያ ሁኔታው ሲቀየር ነው
በማተኮር ላይ እንዳለ
የ ትኩረት በሚያገኝ ጊዜ ሁኔታው የሚፈጸመው የ መቆጣጠሪያ ሜዳ ሁኔታ ትኩረት ሲያገኝ ነው
ትኩረት በሚያጣበት ጊዜ
ይህ ትኩረት በሚያጣ ጊዜ ሁኔታው ይፈጸማል የ መቆጣጠሪያ ሜዳ ትኩረት ሲያጣ
ቁልፍ ተጭነዋል
የ ቁልፍ ተጭነዋል ሁኔታው የሚፈጸመው ተጠቃሚው ማንኛውንም ቁልፍ ሲጫን ነው: መቆጣጠሪያው ትኩረት እንዳለው ይህ ሁኔታ ምናልባት የ ተገናኘ ነው ከ ማክሮስ ማስገቢያዎች ጋር ለ መመርመር
ቁልፍ ለቀዋል
የ ቁልፍ ለቀዋል ሁኔታ የሚፈጸመው ተጠቃሚው ማንኛውንም ቁልፍ ሲለቅ ነው መቆጣጠሪያው ትኩረት እንዳለው
አይጥ ውስጥ
የ አይጥ ውስጥ ሁኔታው ይፈጸማል የ አይጥ ቁልፍ በ መቆጣጠሪያ ሜዳ ውስጥ ሲሆን
አይጡ ተንቀሳቅሷል ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ
የ አይጥ ቁልፍ ሲንቀሳቀስ ቁልፍ ተጭነው ይዘው ሁኔታው ይፈጸማል ቅይጥ በሚጎትቱ ጊዜ ቁልፍ ተጭነው ይዘው ለምሳሌ: ሲጎትቱ-እና-ሲጥሉ: ተጨማሪ ቁልፍ ዘዴ ይወስናል (ማንቀሳቀሻ ወይንም ኮፒ ማድረጊያ)
አይጥ ተንቀሳቅሷል
የ አይጥ ተንቀሳቅሷል ሁኔታ የሚፈጠረው አይጡ ሲንቀሳቀስ ነው በ መቆጣጠሪያው ላይ
የ አይጥ ቁልፍ ተጭነዋል
የ አይጥ ቁልፍ ተጭነዋል ሁኔታ የሚፈጠረው የ አይጥ ቁልፍ ሲጫኑ ነው: የ አይጥ መጠቆሚያ በ መቆጣጠር ላይ እንዳለ
ማስታወሻ: ይህ ሁኔታ ይጠቅማል ጥያቄ ለማስታወቂያ ለ ብቅ ባይ አገባብ ዝርዝር በ መቆጣጠሪያ ውስጥ
የ አይጥ ቁልፍ ለቀዋል
የ አይጥ ቁልፍ ለቅቀዋል ሁኔታ የሚፈጠረው የ አይጥ ቁልፍ ሲለቁ ነው: የ አይጥ መጠቆሚያ በ መቆጣጠር ላይ እንዳለ
አይጥ ውጪ
ይህ አይጥ ውጪ ሁኔታው ይፈጸማል የ አይጥ ቁልፍ በ መቆጣጠሪያ ሜዳ ውጪ ሲሆን