ዳታ

ዳታ tab ገጽ የሚያስችለው እርስዎ የ ዳታ ምንጭ ወደ ተመረጠው መቆጣጠሪያ መመደብ እንዲችሉ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር የ ተመረጠውን አካል - ይምረጡ መቆጣጠሪያ - ዳታ tab

መክፈቻ የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ወይንም የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ መቆጣጠሪያ ምልክት - ዳታ tab


የ ማስታወሻ ምልክት

ከ ዳታቤዝ ጋር አገናኝ ላላቸው ፎርሞች: የተዛመደው ዳታቤዝ ይገለጻል በ ፎርም ባህሪዎች እርስዎ ተግባሩን ማግኘት ይችላሉ ለዚህ የ ዳታ tab ገጽ ውስጥ


የሚቻለው ማሰናጃ ለ ዳታ tab ገጽ መቆጣጠሪያ እንደ መቆጣጠሪያው አይነት ይለያያል: ለ እርስዎ የሚታየው ምርጫ ዝግጁ የሆነው ነው ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ እና አገባብ: የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ ናቸው:

መዝለያ ሜዳ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ይዞታዎችን ካጠፉ ከ መዝለያ ሜዳ ክፍል በ ባህሪ መቃኛ ውስጥ: የ መጀመሪያው ሜዳ ውጤት ማሰናጃ ይጠቀማል ለ ማሳያ እና ዳታ ለ መቀያየሪያ


ይህ ባህሪ ለ ዝርዝር ሳጥኖች የሚገልጸው የትኛው የ ተገናኘ ዳታ ሜዳ እንደሚታይ ነው በ ሰንጠረዥ ማሳያ ፎርም ላይ

በ ፎርም የ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይዞታዎችን ለማሳየት የ ተገናኘ ሰንጠረዥ ከ ፎርም ሰንጠረዥ ጋር: እና ከዛ ይግለጹ የ ዝርዝር ይዞታ አይነ ት ሜዳ ማሳያው ይወሰን እንደሆን በ SQL ትእዛዝ ወይንም የ (ተገናኘ) ሰንጠረዥ ጋር ተደርሷል: በ ሜዳ መዝለያ ባህሪዎች: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማውጫ የ ዳታ ሜዳ ለ መወሰን ለ ጥያቄ ወይንም ለ ተገናኘ የ ሰንጠረዥ ዝርዝር ሜዳ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ባህሪ ሜዳ መዝለያ ለ ፎርሞች ብቻ ነው የሚጠቅመው ከ አንድ በላይ ሰንጠረዥ ጋር የሚደርሱ: ፎርሙ መሰረት ካደረገ በ አንድ ሰንጠረዥ ላይ ብቻ: የሚታየው ሜዳ በ ፎርም ውስጥ ይወሰናል በ ቀጥታ ከ ዳታ ሜዳ ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ ዝርዝር ሳጥን እንዲያሳይ ከፈለጉ ዳታ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ የተገናኘ ከ አሁኑ ሰንጠረዥ ጋር በ መደበኛ የ ዳታ ሜዳ: የ ተገናኘው የ ዳታ ሜዳ የሚገለጸው በ ባህሪ ነው በ ሜዳ መዝለያ ውስጥ


እርስዎ ከ መረጡ ከ "SQL" ስር ዝርዝር ይዞታዎች አይነት የ SQL ትእዛዝ ማውጫ ይወስናል ለሚወሰነው: ለምሳሌ: እርስዎ ከ ወሰኑ የ SQL ትእዛዝ እንደ "መምረጫ ሜዳ1, ሜዳ2 ከ ሰንጠረዥ ስም" ስር ዝርዝር ይዞታ የሚያመሳክረው የሚከተሉትን ሰንጠረዥ ነው:

መዝለያ ሜዳ

አገናኝ

-1

የ ተመረጠው ማስገቢያ ማውጫ በ ዝርዝር ውስጥ የ ተገናኘ ነው ከ ሜዳ መግለጫ ጋር ከ ዳታ ሜዳ ውስጥ

{ባዶ} ወይንም 0

የ ዳታቤዝ ሜዳ "ሜዳ1" ተገናኝቷል ከ ተወሰነ ሜዳ ጋር ከ ዳታ ሜዳ ጋር

1

የ ዳታቤዝ ሜዳ "ሜዳ2" ተገናኝቷል ከ ተወሰነ ሜዳ ጋር ከ ዳታ ሜዳ


እርስዎ ከ መረጡ "ሰንጠረዥ" ከ ዝርዝር ይዞታዎች አይነት ውስጥ: የ ሰንጠረዥ አካል ይገልጻል የሚወሰነውን ማውጫ: ለምሳሌ: የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ከ ተመረጠ ከ ዝርዝር ይዞታ ውስጥ የሚያመሳክረው የሚከተሉትን ሰንጠረዥ ነው:

መዝለያ ሜዳ

አገናኝ

-1

የ ተመረጠው ማስገቢያ ማውጫ በ ዝርዝር ውስጥ የ ተገናኘ ነው ከ ሜዳ መግለጫ ጋር ከ ዳታ ሜዳ ውስጥ

{ባዶ} ወይንም 0

የ 1ኛ አምድ ሰንጠረዥ ተገናኝቷል ከ ተወሰነ ሜዳ ጋር ከ ዳታ ሜዳ ጋር

1

የ 2ኛ አምድ ሰንጠረዥ ተገናኝቷል ከ ተወሰነ ሜዳ ጋር ከ ዳታ ሜዳ ጋር

2

የ 3ኛ አምድ ሰንጠረዥ ተገናኝቷል ከ ተወሰነ ሜዳ ጋር ከ ዳታ ሜዳ ጋር


ማመሳከሪያ ዋጋ (በርቷል)

እርስዎ ማመሳከሪያ ዋጋ መመደብ ይችላሉ ለ ምርጫ ቁልፎች እና ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: የ ማመሳከሪያ ዋጋ ይተላለፋል ወደ ሰርቨር የ ዌብ ፎርም በሚላክ ጊዜ: ከ ዳታቤዝ ፎርሞች ውስጥ የገቡት ዋጋዎች እዚህ ይጻፋሉ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: በ ተመደበው የ መቆጣጠሪያ ሜዳ ውስጥ:

ማመሳከሪያ ዋጋዎች ለ ዌብ ፎርሞች

ማመሳከሪያ ዋጋዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው እርስዎ የ ዌብ ፎርም የሚነድፉ ከሆነ: እና የ ሁኔታው መቆጣጠሪያ መረጃ የሚተላለፍ ከሆነ ወደ ሰርቨር ውስጥ: ተጠቃሚው መቆጣጠሪያው ላይ ከተጫነ: ተመሳሳይ ማመሳከሪያ ዋጋ ወደ ሰርቨር ይላካል

ለምሳሌ: እርስዎ ሁለት መቆጣጠሪያዎች ካለዎት ለ ምርጫ: ለ "ሴት" እና "ወንድ": እና ማመሳከሪያ ከ መደቡ ዋጋ 1 ለ "ሴት" እና ዋጋ 2 ለ "ወንድ": ዋጋ 1 ወደ ሰርቨር ይተላለፋል ተጠቃሚው ሲጫኑ "ሴት"ሜዳ እና ዋጋ 2 ይላካል የ "ወንድ" ሜዳ ሲጫኑ

ማመሳከሪያ ዋጋዎች ለ ዳታቤዝ ፎርሞች

ለ ዳታቤዝ ፎርሞች: እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ ሁኔታዎችን ምርጫ ወይንም ምልክት ማድረጊያ ሳጥን በ ማመሳከሪያ ዋጋ: መለያ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: እርስዎ ሶስት ምርጫ ማሰናጃ ካላዎት: ለምሳሌ: "በ ሂደት ላይ": "ተፈጽሟል": እና "እንደገና ገብቷል": በ ተመሳሳይ ማመሳከሪያ ዋጋዎች: "የሚሰሩ": "እሺ": እና "RS": እነዚህ ማመሳከሪያ ዋጋዎች ይታያሉ ከ ዳታቤዝ ውስጥ ተመሳሳይ ምርጫ ላይ ከ ተጫኑ

ማመሳከሪያ ዋጋ (ጠፍቷል)

ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች እና ራዲዮ ቁልፎች በ ሰንጠረዦች ውስጥ መጠን ለ ክፍሎች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መቆጣጠሪያውን ካስቻሉ: እርስዎ ያስገቡት ዋጋ በ ማመሳከሪያ ዋጋ (ማብሪያ) ወደ ክፍል ኮፒ ይደረጋል: መቆጣጠሪያውን ካሰናከሉ እርስዎ ያስገቡት ዋጋ በ ማመሳከሪያ ዋጋ (ማጥፊያ) ወደ ክፍል ኮፒ ይደረጋል:

ማጣሪያ መጠየቂያ

እርስዎ ፎርም በሚያሰናዱ ጊዜ: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ የ "ማጣሪያ ማቅረቢያ" ለ እያንዳንዱ የ ጽሁፍ ሳጥን ባህሪዎች ከ ዳታ tab ተመሳሳይ ውስጥ: ባህሪዎች ንግግር ውስጥ: በ ማጣሪያ ዘዴ በሚፈልጉ ጊዜ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በዚህ ሜዳ ውስጥ ካሉ ሁሉም መረጃዎች ውስጥ የ ሜዳ ይዞታ መምረጥ ይቻላል በራሱ መጨረሻ ተግባር: ማስታወሻ: ነገር ግን ይህ ተግባር ብዙ ማስታወሻ እና ጊዜ ይፈልጋል: በተለይ ትልቅ የ ዳታቤዝ በሚጠቀሙ ጊዜ: እና ብዙ ጊዜ አዘውትረው አይጠቀሙ

ባዶ ሀረግ ባዶ ነው

ባዶ ሀረግ እንዴት እንደሚያዝ መግለጫ: ወደ አዎ ከተሰናዳ: የ ማስገቢያ ሀረግ ለ ዜሮ እርዝመት ይወሰዳል እንደ ዋጋ ቦዶ: ወደ አይ ከተሰናዳ: ማንኛውም ማስገቢያ ይወሰዳል እንደ-ነበረ ያለ ምንም መቀየሪያ

ባዶ ሀረግ ባዶ ሀረግ ነው ከ ዜሮ እርዝመት ጋር (""). በ መደበኛ: ዋጋ ቦዶ ተመሳሳይ አይደለም ከ ቦዶ ሀረግ ጋር: ባጠቃላይ የ ባዶ ደንብ የሚጠቅመው ለ ማሳየት ነው ከ ስሩ የ ተሰመረ ዋጋ: ያልታወቀ ዋጋ: ወይንም "ምንም ዋጋ ገና አልገባም"

የ ዳታቤዝ ስርአት ይለያያል እና ምናልባት የ ባዶ ዋጋን በ ተለያየ መንገድ ይይዛሉ: ያመሳከሩ ከ ዳታቤዝ ሰነዶች ጋር እርስዎ የሚጠቀሙትን

ዝርዝር ይዞታዎች

ከ ዳታቤዝ ፎርሞች ውስጥ: የ ዳታ ምንጭ ይወስኑ ለዝርዝር ይዞታዎች ለ ፎርም-አካላት: ይህን ሜዳ መጠቀም ይቻላል ለ መግለጽ የ ዋጋ ዝርዝር ለ ሰነዶች ያለ ዳታቤዝ ግንኙነት

ከ ዳታቤዝ ፎርሞች ጉዳይ ውስጥ: የ ዳታ ምንጭ የሚወስነው የ ዝርዝር ማስገቢያ ወይንም መቀላቀያ ሳጥን ነው: እንደ ተመረጠው አይነት: እርስዎ መምረጥ አለብዎት የ ተለያያ የ ዳታ ምንጭ ከ ዝርዝር ይዞታ ውስጥ: እነዚህ እቃዎች በ እርስዎ ዳታቤዝ ውስጥ ቀርበዋል ይገኛሉ: ሁሉም የ ዳታቤዝ እቃዎች የሚመረጡት በ አይነት ይዞታ ዝርዝር ውስጥ እዚህ ይቀርባሉ: እርስዎ ከ መረጡ የ "ዋጋ ዝርዝር" ምርጫ እንደ አይነት: እርስዎ ማመሳከሪያን ለ ዳታቤዝ ፎርሞች መጠቀም ይችላሉ: የ መቆጣጠሪያ ማሳያውን የሚቆጣጠረው በ SQL ትእዛዝ ከሆነ: የ SQL አረፍተ ነገር የሚገባው እዚህ ነው

ለምሳሌ የ SQL መግለጫ:

ለ ዝርዝር ሳጥኖች: የ SQL መግለጫ የሚቀጥለው ፎርም ይኖረዋል:

ይምረጡ ሜዳ1: ሜዳ2 ከ ሰንጠረዥ

እዚህ "ሰንጠረዥ" ሰንጠረዥ ነው ዳታው የሚታየው በ ዝርዝር ውስጥ በ መቆጣጠሪያ (ዝርዝር ሰንጠረዥ) ውስጥ: "ሜዳ1" የ ዳታ ሜዳ የሚገልጸው የሚታይ ማስገቢያ ነው በ ፎርም ውስጥ: ይዞታው የሚታየው በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ነው: "ሜዳ2" ሜዳ ነው የ ዝርዝር ሰንጠረዥ የ ተገናኘው ከ ፎርም ሰንጠረዥ ጋር (የ ዋጋ ሰንጠረዥ) በ ሙሉ ሜዳ ከ ዳታ ሜዳ ከሆነ መዝለያ ሜዳ = 1 ተመርጧል

ለ መቀላቀያ ሳጥኖች: የ SQL መግለጫ የሚቀጥለውን ፎርም ይይዛል:

ይምረጡ የ ተለያየ ሜዳ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ

እዚህ "ሜዳ" የ ዳታ ሜዳ ነው ከ ዝርዝር ሰንጠረዥ ውስጥ "ሰንጠረዥ" ይዞታው የሚታየው በ ዝርዝር በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ

የ ዋጋ ዝርዝሮች ለ HTML ሰነዶች

ለ HTML ፎርሞች: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ዋጋ ዝርዝር ከ ዝርዝር ይዞታዎች ውስጥ: ይምረጡ ከ ምርጫ "የ ዋጋ ዝርዝር" ከ ይዞታዎች ዝርዝር ውስጥ እዚህ ያስገቡት ዋጋ አይታይም በ ፎርሙ ውስጥ: እና የሚጠቅመው ዋጋዎች ለ መወሰን ነው: ለሚታዩት ማስገቢያዎች: የ ተፈጸሙ ማስገቢያዎች በ ዝርዝር ይዞታዎች ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ HTML tag ጋር<OPTION VALUE=...>.

ለ ተመረጠው ማስገቢያ ዳታ በሚያስተላልፉ ጊዜ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወይንም መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ: ሁለቱም የ ዋጋዎች ዝርዝር ይታያሉ በ ፎርም ውስጥ: የገባው በ ባጠቃላይ tab ስር ዝርዝር ማስገቢያዎች እና ዝርዝር ዋጋ ይገባል ከ ዳታ tab ስር ዝርዝር ማስገቢያ ይወሰዳሉ: ይህ (ምንም-ባዶ) ጽሁፍ ቢመረጥም በ ዋጋ ዝርዝር ውስጥ (<OPTION VALUE=...>): ይተላለፋል: ያለ በለዚያ ጽሁፉ ይታያል እንደ (<OPTION>) መቆጣጠሪያ ሲላክ

የ ዋጋ ዝርዝር የያዘው ባዶ ሀረግ ከሆነ: ዋጋ ያስገቡ "$$$ባዶ$$$" ከ ዝርዝር ይዞታ ውስጥ: በ ተመሳሳይ ቦታ (ማስታወሻ በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል/በ ታችኛው ጉዳይ ፊደል) LibreOffice ይህን ማስገቢያ እንደ ባዶ ይተረጉማል እና ይመድባል ወደ ተገቢው ዝርዝር ማስገቢያ

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው ግንኙነቶችን ነው በ HTML, JavaScript, መካከል እና የ LibreOffice ሜዳ ዝርዝር ይዞታ በ መጠቀም ለምሳሌ: የ ዝርዝር ሳጥን የ ተሰየመ "ዝርዝር ሳጥን1". በዚህ ጊዜ "እቃ" የሚያሳየው ዝርዝር ማስገቢያ ነው በ ፎርም ውስጥ የሚታይ:

HTML Tag

JavaScript

የ ዋጋ ዝርዝር ማስገቢያ ለ መቆጣጠሪያ (ዝርዝር ይዞታ)

የተላለፈ ዳታ

<OPTION>እቃ

አይቻልም

""

የሚታይ ዝርዝር ማስገቢያ ("ዝርዝር ሳጥን1=እቃ")

<OPTION VALUE="Value">እቃ

ዝርዝር ሳጥን1.ምርጫዎች[0].ዋጋ="ዋጋ"

"ዋጋ"

ለ ዝርዝር ማስገቢያ የ ተመደበው ዋጋ ("ዝርዝር ሳጥን1=ዋጋ")

<OPTION VALUE="">እቃ

ዝርዝር ሳጥን1.ምርጫዎች[0].ዋጋ=""

"$$$ባዶ$$$"

ባዶ ሀረጎች ("ዝርዝር ሳጥን1=")


የ ምንጭ ክፍል መጠን

የ ክፍል መጠን ያስገቡ ማስገቢያዎቹን የያዘውን ለ ዝርዝር ሳጥን ወይንም መቀላቀያ ሳጥን በ ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ ካስገቡ በርካታ-የ አምድ መጠን: የ ሩቅ ግራ አምድ ይዞታዎችን ብቻ ይጠቀማል መቆጣጠሪያውን ለ መሙላት

የ ተገናኙ ክፍል ይዞታዎች

ይምረጡ ዘዴ ለማገናኘት የ ዝርዝር ሳጥን ከ ተገናኘ ክፍል ጋር በ ሰንጠረዥ ውስጥ

 1. የ ተገናኙ ይዞታዎች: ማስማሚያ የ ጽሁፍ ይዞታዎች ለ ተመረጠው የ ዝርዝር ሳጥን ማስገቢያ በ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ: ይምረጡ "የ ተመረጠውን ማስገቢያ"

 2. የ ተገናኙ ምርጫዎች ቦታ: ለ ተመረጠው ነጠላ እቃ ቦታው በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይስማማል ከ ቁጥር ዋጋ ጋር በ ክፍሉ ውስጥ: ይምረጡ "የ ተመረጠው ማስገቢያ ቦታ"

የ ዝርዝር ይዞታዎች አይነት

በ ዝርዝር እና በ መቀላቀያ ሳጥኖች ውስጥ የሚሞላውን ዳታ መወሰኛ

በ "ዋጋ ዝርዝር" ምርጫ ውስጥ: ሁሉም ያስገቡዋቸው ማስገቢያዎች በ ዝርዝር ማስገቢያ ሜዳ በ ባጠቃላይ tab በ መቆጣጠሪያ ውስጥ ይታያል: ለ ዳታቤዝ ፎርሞች: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ማመሳከሪያ ዋጋዎች (ይህን ይመልከቱ ማመሳከሪያዎች በ መጠቀም የ ዋጋ ዝርዝር ክፍል)

የ መቆጣጠሪያው ይዞታ ከ ዳታቤዝ ውስጥ ማንበብ ብቻ ከሆነ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ዳታ ምንጭ በ ሌሎች ምርጫ: ለምሳሌ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ ሰንጠረዥ እና በ ጥያቄዎች መካከል

የ ዳታ ሜዳ

ከ ዳታቤዝ ፎርሞች ውስጥ: እርስዎ በ መቆጣጠሪያ ማገናኘት ይችላሉ ከ ዳታ ሜዳዎች ጋር

እርስዎ በርካታ አማራጮች አለዎት:

 1. የ መጀመሪያ ጉዳይ: በ ፎርሙ ውስጥ ያለው ሰንጠረዥ አንድ ነው

  ዳታ ሜዳ ውስጥ ይወስኑ የ ዳታ ሜዳ ምንጭ ሰንጠረዥ ይዞታዎች እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን

 2. ሁለተኛ ጉዳይ: መቆጣጠሪያው የሚገባው ለ ንዑስ ፎርም ነው ለ ተፈጠረው በ SQL ጥያቄ

  ዳታ ሜዳ ውስጥ ይወስኑ የ SQL ሜዳ መግለጫ ይዞታዎች እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን

 1. ሶስተኛ ጉዳይ: መቀላቀያ ሳጥኖች

  ለ መቀላቀያ ሳጥኖች: የ ዳታ ምንጭ ሰጠረዥ ሜዳ ዋጋዎቹ የሚገቡበት ወይንም የ ተመረጡበት በ ተጠቃሚው በ ተወሰነ ቦታ መቀመጥ አለበት ከ ዳታ ሜዳ ዋጋዎቹ ይታያሉ በ ዝርዝር በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ መሰረት አድርገው የ SQL አረፍተ ነገር: እና ይገባል በ ዝርዝር ይዞታ ውስጥ

 2. አራተኛ ጉዳይ: ዝርዝር ሳጥኖች

  የ ዳታ ምንጭ ሰንጠረዥ ምንም የሚታይ ዳታ አልያዘም: ነገር ግን ሰንጠረዥ ተገናኝቷል ከ ዳታ ምንጭ ሰንጠረዥ ጋር በ መደበኛ የ ዳታ ሜዳ ውስጥ

  እርስዎ ከ ፈለጉ ዝርዝር ሳጥን እንዲያሳይ ዳታ ከ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገናኘ ከ አሁኑ የ ዳታ ምንጭ ሰንጠረዥ ጋር: ከ ዳታ ሜዳ ለ ዳታ ምንጭ ሰንጠረዥ ሜዳ ይግለጹ የ ዝርዝር ሳጥን ይዞታ የሚያመሳክረውን: ወይንም እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ዳታቤዝ ሜዳ የሚታየውን በ ፎርም ውስጥ ያለውን ዳታ የሚቆጣጠረውን ሜዳ: ይህ የ ዳታ ሜዳ የሚያቀርበው ወደ ሌላ ሰንጠረዥ የሚያገናኝ ነው: ሁለቱም ሰንጠረዦች ከ ተገናኙ በ መደበኛ ያ ዳታ ሜዳ: ብዙ ጊዜ የ ዳታ ሜዳ ውስጥ ነው የ መለያ ቁጥሮች የሚቀመጡት: የ ዳታ ሜዳ ይዞታዎቹ የሚታየው በ ፎርም ውስጥ የሚወሰነው በ SQL statement ነው በ ዝርዝር ይዞታ ውስጥ

ዝርዝር ሳጥኖች የሚሰሩት ከ ማመሳከሪያ ጋር ነው: ሊፈጸሙ ይችላሉ ከ ተገናኘ ሰንጠረዥ ጋር በ SQL statements (fourth case) ወይንም በ ዋጋዎች ዝርዝርዝ ውስጥ:

ማመሳከሪያዎች በ አገናኝ ሰንጠረዥ ውስጥ (SQL statements)

እርስዎ ከ ፈለጉ ዝርዝር ሳጥን እንዲያሳይ ዳታ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገናኘ በ መደበኛ ዳታ ሜዳ ለ ሰንጠረዥ ፎርሙ መሰረት ያደረገ: የ አገናኝ ሜዳ ለ ፎርም ሰንጠረዥ ይገለጻል ከ ዳታ ሜዳ ውስጥ

አገናኙ የ ተፈጠረው በ SQL ምርጫ ነው: እርስዎ ከ መረጡ የ "SQL" ወይንም "Native SQL" ይገለጻል በ ውስጥ: ይጻፉ ዝርዝር ይዞታዎችን በ ሜዳ ዝርዝር ይዞታ ውስጥ: እንደ ምሳሌ: ሰንጠረዥ "ትእዛዝ" ተጋናኝቷል ከ አሁኑ ፎርም መቆጣጠሪያ ጋር: እና ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ "ደንበኞች" ተገናኝቷል ከ "ትእዛዝ" ሰንጠረዥ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ SQL statement እንደሚከተለው:

ይምረጡ የ ደንበኛ ስም: የ ደንበኛ ቁጥር ከ ደንበኞች ውስጥ

ይህ "የ ደንበኛ ስም" የ ዳታ ሜዳ ነው ከ ተገናኘ ሰንጠረዥ ጋር "ደንበኞች", እና "የ ደንበኛ ስም" የ ሰንጠረዥ ሜዳ ነው "ደንበኞች" የ ተገናኘ ከ ሜዳ ጋር ለ ሰንጠረዥ ፎርም ጋር በ "ትእዛዞች" የ ተወሰነ ቁጥር ለ ዳታ ሜዳ.

የ ዋጋ ዝርዝሮች በ መጠቀም ማመሳከሪያ

ለ ዝርዝር ሳጥኖች: እርስዎ የ ዋጋ ዝርዝሮች መጠቀም ይችላሉ: የ ዋጋ ዝርዝሮች የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች ዝርዝሮች መግለጫ ናቸው: ስለዚህ የ ፎርም መቆጣጠሪያ በ ቀጥታ ይዞታዎችን አያሳይም ከ ዳታቤዝ ሜዳ ውስጥ: ነገር ግን ዋጋዎች ይመድባል በ ዋጋ ዝርዝር ውስጥ

እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በ ማመሳከሪያ ዋጋዎች ለ ዋጋ ዝርዝር: የ ዳታ ሜዳ ይዞታ እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉት ከ ዳታ ሜዳ ፎርም ውስጥ አይታይም: እንዲሁም የ ተመደቡ ዋጋዎች: እርስዎ ከ መረጡ "የ ዋጋ ዝርዝር" ከ ዳታ tab ስር ዝርዝር ይዞታዎች አይነት እና ማመሳከሪያ ዋጋ ከ መደቡ ለሚታየው ዝርዝር ማስገቢያ በ ፎርም ስር ዝርዝር ማስገቢያዎች (ይገባሉ በ ባጠቃላይ tab) ከዛ ማመሳከሪያ ዋጋ ይወዳደራል ከ ተሰጠው ዳታ ይዞታ ሜዳ ጋር: የ ማመሳከሪያ ዋጋ ተመሳሳይ ከሆነ ከ ዳታ ሜዳ ይዞታ ጋር: የ ተዛመደው ዝርዝር ማስገቢያ በ ፎርሙ ላይ ይታያል

የተገናኘ ክፍል

በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተገናኙ ክፍሎች ማመሳከሪያ መወሰኛ: የ ቀጥታ ሁኔታ ወይንም ይዞታዎች የ መቆጣጠሪያ የ ተገናኙ ናቸው ከ ይዞታዎች ጋር የሚቀጥለው ዝርዝር ሰንጠረዥ የ መቆጣጠሪያ እና ተመሳሳይ አገናኝ አይነት ነው:

ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ከ ተገናኘ ክፍል ጋር

ተግባር

ውጤት

ይምረጡ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

እውነት ወደ ተገናኘው ክፍል ገብቷል

መተው ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

ሀሰት ወደ ተገናኘው ክፍል ገብቷል

ሶስት-ሁኔታ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ማሰናዳት ወደ "ያልተወሰነ" ሁኔታ

#NV ወደ ተገናኘው ክፍል ገብቷል

ያስገቡ ቁጥር ወይንም መቀመሪያ ቁጥር የሚመልስ በ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

እርስዎ ያስገቡት ዋጋ እውነት ከሆነ ወይንም ካልሆነ 0: ምልክት ማድረጊያው ተመርጧል
ያስገቡት ዋጋ ስህተት ከሆነ ወይንም 0: ምልክት ማድረጊያው አልተመረጠም

የ ተገናኘውን ክፍል ማጽጃ: ወይንም ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ያስገቡ መቀመሪያ ጽሁፍ ወይንም ስህተት የሚመልስ

ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ተሰናድቷል ወደ "ያልተወሰነ" ሁኔታ ከሆነ ሶስት-ሁኔታ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ያለበለዚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን አይመረጥም

ሳጥን ይምረጡ: የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል

ጽሁፉ ከ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ውስጥ ኮፒ ተደርጓል ወደ ክፍሉ

ሳጥን መምረጥ መተው: የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል

ባዶ ጽሁፉ ኮፒ ተደርጓል ወደ ክፍሉ

የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል: ያስገቡ ተመሳሳይ ጽሁፍ ወደ ክፍሉ

ምልክት ማድረጊያው ሳጥን ተመርጧል

የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል: ያስገቡ ሌላ ጽሁፍ ወደ ክፍሉ

ምልክት ማድረጊያ ሳጥን አልተመረጠም


የ ምርጫ ቁልፍ (ራዲዮ ቁልፍ) ከ ተገናኘ ክፍል ጋር

ተግባር

ውጤት

የ ምርጫ ቁልፍ ይምረጡ

እውነት ወደ ተገናኘው ክፍል ገብቷል

የ ምርጫ ቁልፍ የማይመረጠው በ መምረጥ ነው ሌላ የ ምርጫ ቁልፍ

ሀሰት ወደ ተገናኘው ክፍል ገብቷል

ያስገቡ ቁጥር ወይንም መቀመሪያ ቁጥር የሚመልስ በ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

እርስዎ ያስገቡት ዋጋ እውነት ከሆነ ወይንም ካልሆነ 0: የ ምርጫ ቁልፍ ተመርጧል
ያስገቡት ዋጋ ስህተት ከሆነ ወይንም 0: የ ምርጫ ማድረጊያው አልተመረጠም

የ ተገናኘውን ክፍል ማጽጃ: ወይንም ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ያስገቡ መቀመሪያ ጽሁፍ ወይንም ስህተት የሚመልስ

የ ምርጫ ቁልፍ አልተመረጠም

ሳጥን ይምረጡ: የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል

ጽሁፉ ከ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ውስጥ ኮፒ ተደርጓል ወደ ክፍሉ

ይጫኑ ሌላ የ ምርጫ ቁልፍ ተመሳሳይ ቡድን: የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል

ባዶ ጽሁፉ ኮፒ ተደርጓል ወደ ክፍሉ

የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል: ያስገቡ ተመሳሳይ ጽሁፍ ወደ ክፍሉ

የ ምርጫ ቁልፍ ተመርጧል

የ ማመሳከሪያው ዋጋ ሳጥን ጽሁፍ ይዟል: ያስገቡ ሌላ ጽሁፍ ወደ ክፍሉ

የ ምርጫ ቁልፍ ጸድቷል


የ ጽሁፍ ሳጥን ከ አገናኝ ክፍል ጋር

ተግባር

ውጤት

ጽሁፉን ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ

ጽሁፉ ኮፒ ተደርጓል ወደ ተገናኘው ክፍል

የ ጽሁፍ ሳጥን ማጽጃ

የተገናኘው ክፍል ጸድቷል

ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር ከ ተገናኘው ክፍል ጋር

ጽሁፉ ኮፒ ተደርጓል ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

ያስገቡ መቀመሪያ ወደ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

የ መቀመሪያ ውጤት ኮፒ ተደርጓል ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

የተገናኘ ክፍል ማጽጃ

የ ጽሁፍ ሳጥን ጸድቷል


የ ቁጥር ሜዳ እና ሜዳ አቀራረብ ከ ተገናኘ ክፍል ጋር

ተግባር

ውጤት

ወደ ሜዳው ቁጥር ያስገቡ

ቁጥሩ ኮፒ ተደርጓል ወደ ተገናኘው ክፍል

ሜዳውን ማጽጃ

ዋጋ 0 ተሰናድቷል ለ ተገናኘ ክፍል

ያስገቡ ቁጥር ወይንም መቀመሪያ ቁጥር የሚመልስ በ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

ቁጥሩ ወደ ሜዳው ኮፒ ተደርጓል

የ ተገናኘውን ክፍል ማጽጃ: ወይንም ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ያስገቡ መቀመሪያ ጽሁፍ ወይንም ስህተት የሚመልስ

ዋጋ 0 ተሰናድቷል ለ ሜዳ


ዝርዝር ሳጥን ከ አገናኝ ክፍል ጋር

ዝርዝር ሳጥኖች የሚደግፈው ሁለት የ ተለያዩ አገናኝ ክፍሎች ነው: ይመልከቱ የ ባህሪ "ይዞታ ለ ተገናኘ ክፍል"

 1. የ ተገናኙ ይዞታዎች: ማስማሚያ የ ጽሁፍ ይዞታዎች ለ ተመረጠው የ ዝርዝር ሳጥን ማስገቢያ በ ክፍል ይዞታዎች ውስጥ

 2. የ ተገናኙ ምርጫዎች ቦታ: ለ ተመረጠው ነጠላ እቃ ቦታው በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይስማማል ከ ቁጥር ዋጋ ጋር በ ክፍሉ ውስጥ

ተግባር

ውጤት

ይምረጡ ነጠላ ዝርዝር እቃ

ይዞታዎች ተገናኝተዋል: የ እቃው ጽሁፍ ኮፒ ይደረጋል ወደ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

ምርጫው ተገናኝቷል: የ ተመረጠው እቃ ቦታ ኮፒ ይደረጋል ወደ ተገናኘው ክፍል ውስጥ: ለምሳሌ: ሶስተኛው እቃ ከ ተመረጠ: ቁጥር 3 ኮፒ ይደረጋል

ይምረጡ በርካታ ዝርዝር እቃዎች

#NV ወደ ተገናኘው ክፍል ገብቷል

ሁሉንም ዝርዝር እቃዎች መተው

ይዞታዎች ተገናኝተዋል: የተገናኘ ክፍል ጸድቷል

ምርጫው ተገናኝቷል: ዋጋ 0 አስገብተዋል እንደ አገናኝ ክፍል

ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር ከ ተገናኘው ክፍል ጋር

ይዞታዎች ተገናኝተዋል: ይፈልጉ እና ይምረጡ እኩል የሆነ ዝርዝር እቃ

ምርጫው ተገናኝቷል: የ ተመረጠው እቃ ዝርዝር በ ተወሰነ ቦታ (መጀመሪያ በ 1 ለ መጀመሪያው እቃ) ይመረጣል: ካልተገኘ: ሁሉም አይመረጥም

ያስገቡ መቀመሪያ ወደ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

መፈለጊያ እና መምረጫ ከ ዝርዝር እቃ ውስጥ የሚመሳሰለውን ለ መቀመሪያ ውጤት እና ለ ተገናኘው ዘዴ

የተገናኘ ክፍል ማጽጃ

ሁሉንም እቃዎች ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ መተው

የ ዝርዝር ምንጭ መጠን ይዞታዎች መቀየሪያ

የ ዝርዝር ሳጥን እቃዎች ይሻሻላሉ እንደ ተለወጠው አይነት: ምርጫው ይቀመጣል: ይህ ማሻሻያውን ወደ ተገናኘው ክፍል ያመጣል


መቀላቀያ ሳጥን ከ ተገናኘ ክፍል ጋር

ተግባር

ውጤት

ጽሁፍ ያስገቡ ወደ ማረሚያ ዘዴ በ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ: ወይንም ይምረጡ ማስገቢያ ከ ወደ ታች-የሚዘረገፍ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

ጽሁፉ ኮፒ ተደርጓል ወደ ተገናኘው ክፍል

የ ማረሚያ ሜዳ ማጽጃ ለ መቀላቀያ ሳጥን

የተገናኘው ክፍል ጸድቷል

ያስገቡ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር ከ ተገናኘው ክፍል ጋር

ጽሁፍ ወይንም ቁጥር ኮፒ ይደረጋል ወደ ማረሚያ ሜዳ ውስጥ ለ መቀላቀያ ሳጥን

ያስገቡ መቀመሪያ ወደ ተገናኘው ክፍል ውስጥ

የ መቀመሪያ ውጤት ኮፒ ይደረጋል ወደ ማረሚያ ሜዳ ውስጥ ለ መቀላቀያ ሳጥን

የተገናኘ ክፍል ማጽጃ

የ ማረሚያ ሜዳ ማጽጃ ለ መቀላቀያ ሳጥን

የ ዝርዝር ምንጭ መጠን ይዞታዎች መቀየሪያ

ወደ ታች-የሚዘረገፍ ዝርዝር እቃዎች እንደ ለውጡ አይነት ይሻሻላሉ: የ ማረሚያ ዘዴ ለ መቀላቀያ ሳጥን እና ለ ተገናኘ ክፍል አይቀየሩም