ለ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ የተለዩ ምክሮች

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ መዝገቦች ለማሳየት እርስዎ እንደፈለጉ: በ ሌላ አነጋገር እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ዳታ ሜዳዎች ለማሳየት ወይንም ለማረም የ ዳታ አይነት ከ ዳታቤዝ ፎርም ውስጥ

የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ ናቸው በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ: ጽሁፍ: ቀን: ሰአት እና የ ገንዘብ ሜዳ: የ ቁጥር ሜዳ: የ ድግግሞሽ ሜዳ: ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና መቀላቀያ ሳጥን: በ መቀላቀያ ጉዳይ ውስጥ የ ቀን/ሰአት ሜዳዎች: ሁለት አምዶች ራሱ በራሱ ይፈጠራል

የ ተመረጡት መስመሮች ቁጥር: የ ተመረጠ ካለ: በ ቅንፍ ውስጥ ነው ከ ጠቅላላ መዝገቡ በኋላ

አምዶች ለማስገባት ወደ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ: ይጫኑ በ አምድ ራስጌ ላይ እና የ አገባብ ዝርዝር ያምጡ: የሚቀጥሉት ትእዛዞች ዝግጁ ይሆናሉ:

አምድ ማስገቢያ

የ ንዑስ ዝርዝር መጥሪያ ለ መምረጥ የ ዳታ ሜዳ ለ መጠቀም በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ

የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ማዘጋጃ መጎተቻ እና መጣያ በ መጠቀም: ይክፈቱ የ ዳታ ምንጭ መቃኛ እና ይጎትቱ የሚፈለጉትን ሜዳዎች ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውጪ እና በ አምድ ራስጌዎች ከ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ: በ ቅድሚያ-የተገለጸ አምድ ይፈጠራል

መቀየሪያ በ

መክፈቻ የ ንዑስ ዝርዝር ለ መምረጥ የ ዳታ ሜዳ ለ መቀየር የ ዳታ ሜዳ በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ የተመረጠውን

አምድ ማጥፊያ

አሁን የተመረጠውን አምድ ማጥፊያ

አምድ

ለተመረጠው አምድ የባህሪዎች ንግግር መክፈቻ

አምዶች መደበቂያ

የተመረጠውን አምድ መደበቂያ ባህሪዎቹ አይቀየሩም

አምዶች ማሳያ

ንዑስ ዝርዝር መጥሪያ እርስዎ የሚመርጡበት አምዶች እንደገና እንዲታዩ አንድ አምድ ብቻ ለማሳየት: ይጫኑ የ አምድ ስም ላይ: ለ እርስዎ የሚታየው የ መጀመሪያው 16 የተደበቁ አምዶች ናቸው: ተጨማሪ የተደበቁ አምዶች ካሉ: ይምረጡ የ ተጨማሪ ትእዛዝ መጥሪያ አምዶች ማሳ ያ ንግግር ውስጥ

ተጨማሪ

መጥሪያ የ አምዶች ማሳያ ንግግር

አምዶች ማሳያ ንግግር ውስጥ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የሚታየውን አምድ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ወይንም ቁልፍ በርካታ ማስገቢያዎች ለመምረጥ

ሁሉንም

ይጫኑ ሁሉንም ሁሉንም አምዶች ማሳየት ከፈለጉ

በ ፊደል ገበታ-ብቻ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ

እርስዎ የ ፊደል ገበታ ብቻ መቆጣጠሪያ ለ መዘዋወር የሚጠቀሙ ከሆነ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ አንዳንድ ልዩነቶች ሊያገኙ ይችላሉ ከ ሌሎች መቆጠጠሪያዎች አይነት: የ Tab ቁልፍ መጠቆሚያውን አያንቀሳቅስም ወደሚቀጥለው መቆጣጠሪያ: ነገር ግን ወደሚቀጥለው አምድ ያንቀሳቅሳል በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ውስጥ: ይጫኑ +Tab ወደሚቀጥለው መቆጣጠሪያ ለመንቀሳቀስ: ወይንም ይጫኑ Shift++Tab ቀደም ወዳለው መቆጣጠሪያ ለመንቀሳቀስ

የተለያ የ ፊደል ገበታ-ብቻ ለማስገባት በ ማረሚያ ዘዴ ለ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች:

የ ሰነዱ ፎርም መሆን አለበት በ ንድፍ ዘዴ.

  1. ይጫኑ +F6 ሰነድ ለመምረጥ

  2. ይጫኑ Shift+F4 የ መጀመሪያውን መቆጣጠሪያ ለ መምረጥ: የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያው የ መጀመሪያው ካልሆነ: ይጫኑ Tab እስከሚመረጥ ድረስ

  3. ማስገቢያውን ይጫኑ ወደ ማረሚያ ዘዴ ለ መግባት: እጄታዎቹ የሚታዩት ከ መቆጣጠሪያው ድንበር ባሻገር ነው

  4. በ ማረሚያ ዘዴ የ ማረሚያ አገባብ ዘዴ ዝርዝር መክፈት ይችላሉ በ መጫን Shift+F10.

  5. እርስዎ አምዶችን ማረም የሚፈልጉ ከሆነ: ይጫኑ Shift+Space ወደ አምድ ማረሚያ ዘዴ ለመግባት: አሁን እርስዎ እንደፈለጉ አምዶችን ደንብ እንደገና ማዘጋጀት ይችላሉ በ +ቀስት ቁልፎች: የ ማጥፊያ ቁልፍ የ አሁኑን አምድ ያጠፋል

  6. ከማረሚያ ዘዴ ለመውጣት መዝለያ ቁልፉን ይጫኑ