ለ ቀን ሜዳዎች የተለዩ ምክሮች

እርስዎ አመት ሲያስገቡ ሁለት አሀዝ በ መጠቀም: ተመሳሳይ አራት አሀዝ ዋጋ ይወሰናል በ ማሰናጃ በ - LibreOffice - ባጠቃላይ ለምሳሌ: 1935 ወደ ዝቅተኛ መጠን ከ ተሰናዳ እና እርስዎ ካስገቡ 34 እንደ ቀን ዋጋ: ውጤቱ 2034 ይሆናል 1934. ከ መሆን ይልቅ

ለ እያንዳንዱ ሰነድ በቅድሚያ-ማሰናጃ መጠን ዋጋ ማስቀመጥ ይቻላል

ይህ LibreOffice, አመት የሚታየው በ አራት አሀዞች ነው: ስለዚህ ልዩነቱ በ 1/1/99 እና 1/1/01 መካከል ሁለት አመት ነው: ይህ አመት (ሁለት አሀዞች) ማሰናጃ ተጠቃሚውን የሚያስችለው አመቶችን ለ መግለጽ ነው በ ሁለት-አሀዝ ቀኖችንም ይጨመራሉ ወደ 2000. ለ ማብራሪያ: እርስዎ ቀን ከ ወሰኑ ለ 1/1/30 ወይንም በኋላ ማስገቢያ "1/1/20" ይታወቃል እንደ 1/1/2020 ከ 1/1/1920. ይልቅ