መቆጣጠሪያ መፍጠሪያ

የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው መሳሪያዎች እርስዎን ፎርም መፍጠር ያስችሎታል እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ እቃ መደርደሪያ መቆጣጠሪያዎች ለ መጨመር ወደ ፎርሙ ውስጥ በ ጽሁፍ ሰነድ: ሰንጠረዥ: ወይንም በ HTML ሰነድ ውስጥ: ለምሳሌ: ማክሮስ የሚያስኬድ ቁልፍ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ፎርም መቆጣጠሪያ .

ምልክት በ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ላይ (ይህን ማስቻል ያስፈልጋል በ ቅድሚያ የማይታይ ምልክት):

ምልክት

የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች


የ ማስታወሻ ምልክት

XML Form ሰነዶች (Xፎርሞች) የሚጠቀሙት ተመሳሳይ መቆጣጠሪያ ነው


ፎርም ለ መፍጠር: ሰነድ ይክፈቱ እና ይጠቀሙ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ለ መጨመር እና ለ መግለጽ የ ፎርም መቆጣጠሪያ: እርስዎ ከ ፈለጉ ከ ዳታቤዝ ጋር ማገናኘት ይችላሉ: ስለዚህ እርስዎ በ መቆጣጠሪያው ዳታቤዝ መቆጣጠር ይችላሉ

እርስዎ ፎርም በ HTML ሰነድ በሚፈጥሩ ጊዜ: ፎርሙን ዳታ ወደ ኢንተርኔት ለመላክ መጠቀም ይችላሉ

የ ማስታወሻ ምልክት

LibreOffice መላኪያ ብቻ የ ፎርም ባህሪዎች የተደገፉ በ HTML እትም የሚልኩት ወደ: የ HTML እትም ለ መወሰን: ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚነት


መቆጣጠሪያ ወደ ሰነድ ለ መጨመር

  1. በ ፎርም መቆጣጠሪያዎች እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ መጨመር የሚፈልጉትን የ መቆጣጠሪያውን ምልክት

  2. በሰነዱ ውስጥ ይጎትቱ መቆጣጠሪያ ለመፍጠር

    የ ስኴር መቆጣጠሪያ ሜዳ ለ መፍጠር: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

የ ምክር ምልክት

ሜዳ ለ መጨመር ከ ሜዳ ዝርዝር ወደ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ፎርም ውስጥ: ክፍሉን ይጎትቱ ወደ ፎርሙ: በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጎተት ይችላሉ የ አምድ ራስጌ ሜዳ ለ መጨመር ወደ ፎርሙ ውስጥ: ለ ሜዳው ምልክት ለማካተት: ተጭነው ይያዙ የ +Shift ቁልፍ ወደ ታች የ አምድ ራስጌ በሚጎትቱ ጊዜ


መቆጣጠሪያ ማሻሻያ

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ መቆጣጠሪያውን እና ይምረጡ መቆጣጠሪያ ንግግር ይከፈታል የ መቆጣጠሪያውን ባህሪዎች የሚገልጹበት

  2. ለ መቆጣጠሪያው አፍጣኝ ቁልፍ ለ መወሰን: ይጨምሩ ቲልዴ (~) ከ ባህሪው ፊት ለ ፊት በ ምልክት መቆጣጠሪያ ውስጥ

  3. እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ መቆጣጠሪያዎች ከ አንድ ሰነድ ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይችላሉ በ ሰነዶች መካከል: እርስዎ መቆጣጠሪያ በ ሚያስገቡ ጊዜ ከ ሌላ ሰነድ ውስጥ LibreOffice ይመርምሩ የ ዳታ ምንጩን: የ ይዞታውን አይነት: እና የ መቆጣጠሪያ ይዞታ ባህሪዎችን: ስለዚህ መቆጣጠሪያው የሚፈልጉትን የ ሎጂካል አካል እንደሚያሟላ በ ታለመው ሰነድ ውስጥ: ለምሳሌ: መቆጣጠሪያ ከ አድራሻ ደብተር ውስጥ ይዞታዎችን የሚያሳይ ተመሳሳይ ሁኔታዎች ማሳየት መቀጠሉን እርስዎ ኮፒ ካደረጉ በኋላ ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እነዚህን ባህሪዎች መመልከት ይችላሉ ከ ዳታ tab ገጽ ውስጥ በ ፎርም ባህሪዎች ንግግር ውስጥ

ይምረጡ

ምልክት

ይህ ምልክት ይቀይራል የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ መምረጫ ዘዴ: ወይንም ይህን ዘዴ ማቦዘኛ: የ መምረጫ ዘዴ የሚጠቀሙት የ መቆጣጠሪያዎች ለ መምረጥ ነው በ አሁኑ ፎርም ውስጥ

የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ

የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ መቀያየሪያ: ይህ ተግባር የሚጠቅመው በፍጥነት ለ መቀየር ነው በ ንድፍ እና የተጠቃሚ ዘዴ መካከል: ያስነሱ ለ ማረም የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ያቦዝኑ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች ለመጠቀም

ምልክት

የ ንድፍ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ

መቆጣጠሪያ ባህሪዎች

የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ባህሪዎች ለማረም ንግግር መክፈቻ

ምልክት

መቆጣጠሪያ

ባህሪዎች መፍጠሪያ

በዚህ ንግግር ውስጥ እርስዎ መግለጽ ይችላሉ: ከ ሌሎች ጋር: የ ዳታ ምንጮች እና ሁኔታዎች ለ ፎርሙ ባጠቃላይ

ምልክት

ፎርም

ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

ምልክት

ምልክት ማድረጊያ ሳጥን መፍጠሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን የሚያስችለው ተግባሮችን ለማስነሳት እና ለማቦዘን ነው

የ ጽሁፍ ሳጥን

ምልክት

የ ጽሁፍ ሳጥን መፍጠሪያ የ ጽሁፍ ሳጥኖች ተጠቃሚው ጽሁፍ በፎርም ውስጥ የሚያስገባባቸው ሜዳዎ ናቸው: የ ጽሁፍ ሳጥኖች ዳታ ያሳያሉ ወይንም አዲስ ዳታ ማስገባት ያስችላሉ

የ ሜዳ አቀራረብ

ምልክት

የ ሜዳ አቀራረብ መፍጠሪያ የ ሜዳ አቀራረብ የ ጽሁፍ ሳጥን ነው እርስዎ የሚወስኑት ማስገቢያ እና ውጤት አቀራረብ: እና የትኞቹ የ መጠን ዋጋዎች እንደሚፈጸሙ

የ አቀራረብ ሜዳ የተለዩ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች አለው (ይምረጡ አቀራረብ - መቆጣጠሪያ )

ቁልፉን ይጫኑ

ምልክት

የ መግፊያ ቁልፍ መፍጠሪያ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ ትእዛዝ ለማስኬድ ለተገለጽ ሁኔታ: እንደ በ አይጥ መጫኛ

ወደ እነዚህ ቁልፎች ጽሁፍ እና ንድፎች መፈጸም ይችላሉ

አማራጭ ቁልፍ

ምልክት

የ ምርጫ ቁልፍ መፍጠሪያ የ ምርጫ ቁልፍ ተጠቃሚውን የሚያስችለው ከ አንድ ወይንም ከ በርካታ ምርጫዎች ውስጥ መምረጥ ነው: የ ምርጫ ቁልፍ በ ተመሳሳይ ተግባሮች የሚሰጣቸው ተመሳሳይ ስም ነው ( ስም ባህሪ ) አብዛኛውን ጊዜ የ ቡድን ሳጥን ይሰጣቸዋል

ዝርዝር ሳጥን

ምልክት

የ ዝርዝር ሳጥን መፍጠሪያ የ ዝርዝር ሳጥን የሚያስችለው ተጠቃሚዎች ከ ዝርዝር ውስጥ ማስገቢያ እንዲመርጡ ነው: ፎርሙ ከ ዳታቤዝ ጋር ከ ተገናኘ እና የ ዳታቤዝ ግንኙነት ንቁ ከሆነ: የ ዝርዝር ሳጥን አዋቂ ራሱ በራሱ ይታያል: የ ዝርዝር ሳጥን በ ሰነድ ውስጥ ከ ገባ በኋላ: ይህ አዋቂ እርስዎን የ ዝርዝር ሳጥን እንዲፈጥሩ ይረዳዎታል

መቀላቀያ ሳጥን

ምልክት

የ መቀላቀያ ሳጥን መፍጠሪያ የ መቀላቀያ ሳጥን ነጠላ-መስመር ዝርዝር ሳጥን ከ ወደ ታች-የሚዘረገፍ ዝርዝር ተጠቃሚዎች ምርጫ የሚመርጡበት ነው: እርስዎ መመደብ ይችላሉ ለ "ንባብ-ብቻ" ባህሪዎች ለ መቀላቀያ ሳጥን ስለዚህ ተጠቃሚዎች ማስገቢያ አያስገቡም ሌሎች ማስገቢያ በ ዝርዝር ላይ ከሚታየው ሌላ: ፎርሙ ተጣምሮ ከሆነ ከ ዳታቤዝ እና የ ዳታቤዝ ግንኙነቶች ንቁ ከሆነ የ መቀላቀያ ሳጥን አዋቂ ራሱ በራሱ ይታያል እርስዎ ካስገቡ በኋላ የ መቀላቀያ ሳጥን በ ሰነድ ውስጥ

የ ምልክት ሜዳ

ምልክት

ሜዳ መፍጠሪያ ጽሁፍ ለ ማሳያ እነዚህ ምልክቶች የሚያሳዩት በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ጽሁፍ ብቻ ነው: እና በ እነዚህ ሜዳ ውስጥ ማስገባት አይችሉም

ተጨማሪ መቆጣጠሪያ

መክፈቻ የ ተጨማሪ መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ

ንድፍ መፍጠሪያ

መክፈቻ የ ንድፍ መፍጠሪያ እቃ መደርደሪያ

አዋቂዎች ማብሪያ/ማጥፊያ

ምልክት

ራሱ በራሱ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች አዋቂ ማብሪያ ማጥፊያ

ይህ አዋቂ ይረዳዎታል የ ዝርዝር ሳጥኖችን ባህሪዎች ለማስገባት: የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች እና ሌሎች መቆጣጠሪያዎችን

የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዞች