የ መሳያ ተግባሮች ማሳያ
ይጫኑ ለመክፈት ወይንም ለመዝጋት የ መሳያ እቃ መደርደሪያ ወደ አሁኑ ሰነድ ቅርጾች: መስመሮች: ጽሁፍ እና መጥሪያዎች መጨመር ያስችሎታል
ማብራት እና ማጥፋት ይችላሉ የ መሳያ እቃ መደርደሪያን በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ ሰነዶች ውስጥ የ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ምልክትን በመጠቀም
የ መሳያ ተግባሮች ማሳያ
እርስዎ መቀየር ይችላሉ የሚታዩ ቁልፎች በ እቃ መደርደሪያ ላይ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መድረስ ወደ የሚታዩ ቁልፎች ትእዛዝ ውስጥ
ምርጫ
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃዎች መምረጥ ያስችሎታል: እቃ ለመምረጥ: ይጫኑ እቃውን በ ቀስቱ: ከ አንድ በላይ እቃ ለመምረጥ: የ እቃዎቹ ክፈፍ ይዘው ይጎትቱ: እቃ ለ መጨመር ወደ ምርጫው ይጫኑ Shift, እና ከዛ እቃው ላይ ይጫኑ
መስመር
ጽሁፍ ለ ማስገባት በ መስመር ላይ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መስመሩ ላይ እና ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ ጽሁፉን: የ ጽሁፍ አቅጣጫው መስመሩን ሲስሉ በጎተቱበት አቅጣጫ ይሆናል: መስመሩን ለ መደበቅ ይምረጡ የማይታይ በ መስመር ዘዴ ሳጥን ውስጥ በ መሳያ እቃዎች ባህሪዎች መደርደሪያ ላይ
አራት ማእዘን
በመጎተት አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: አራት ማእዘኑ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ኤሊፕስ
በመጎተት ኦቫል መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ኦቫል እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ክብ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ፖሊጎን
መስመር መሳያ ከ በርካታ የ ቀጥታ መስመር የ ተዋቀረ የ መስመር ክፋይ: ይጎትቱ ለ መሳል የ መስመር ክፋይ: ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጨረሻ ነጥብ ለ መስመር ክፋይ: እና ከዛ ይጎትቱ ለ መሳል አዲስ የ መስመር ክፋይ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ መስመር መሳሉን ለ መጨረስ: የ ተዘጋ ቅርጽ ለ መፍጠር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ መስመሩን ማስጀመሪያ ነጥብ
ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ ፖሊጎን በሚስሉ ጊዜ አዲስ ነጥቦች በ 45 ዲግሪ አንግል ቦታ ለማስያዝ
የ ነጥቦች ማረሚያ ዘዴ እርስዎን የሚያስችለው የ ፖሊጎን እያንዳንዱን ነጥብ ማሻሻል ነው
ክብ
ነፃ መስመር መፍጠሪያ
ቅስት
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ቅስት መሳያ: ቅስት ለ መሳል: ይጎትቱ oval እርስዎ በሚፈልጉት መጠን: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ ቅስት መጀመሪያ ነጥብ ለ መወሰን: እና ከዛ ያንቀሳቅሱ መጠቆሚያውን ወደ መጨረሻው ነጥብ እና ከዛ እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ኦቫል ላይ: ቅስት ለ መሳል ክብ መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ
ኤሊፕስ ፓይ
የ ተሞላ ቅርጽ መሳያ እንደ ተገለጸው በ ቅስት ለ ኦቫል እና ሁለት ራዲየስ መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ኤሊፕስ ፓይ ለ መሳል: ይጎትቱ ኦቫል እርስዎ እስከሚፈልጉት መጠን ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ራዲየስ መስመር: መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እርስዎ ሁለተኛው የ ራዲየስ መስመር ቦታ እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ኦቫል ላይ: ክብ ፓይ ለ መሳል: ተጭነው ይያዙ Shift በሚጎትቱ ጊዜ
የ ክብ ክፋይ
የ ተሞላ ቅርጽ መሳያ እንደ ተገለጸው በ ቅስት ለ ክብ እና ሁለት ዳያሜትር መስመሮች በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ክብ ክፍል ለ መሳል: ይጎትቱ ክብ እርስዎ እስከሚፈልጉት መጠን ድረስ: እና ከዛ ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጀመሪያውን ዳያሜትር መስመር: መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እርስዎ ሁለተኛው የ ዳያሜትር መስመር ቦታ እና ይጫኑ: እርስዎ መጫን የለብዎትም በ ክብ ላይ: የ ኤሊፕስ ክፋይ ለ መሳል: ተጭነው ይያዙ Shift በሚጎትቱ ጊዜ
የ ጽሁፍ ሳጥን
ጽሁፍ ማንቀሳቀሻ
መጥሪያዎች
አራት ማእዘን የ መጥሪያ መስመር መሳያ በ አግድም የ ጽሁፍ አቅጣጫ እርስዎ የሚጎትቱበት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይጎትቱ የ መጥሪያውን እጄታ ይዘው መጥሪያውን ለ መመጠን: ጽሁፍ ለ መጨመር: ይጫኑ የ መጥሪያውን ጠርዝ: እና ጽሁፍ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ: ለ መቀየር አራት ማእዘን የ መጥሪያ መስመር ወደ የተከበበ መጥሪያ: ይጎትቱ ትልቁን የ ጠርዝ እጄታ መጠቆሚያው ወደ እጅ ሲቀየር
ነጥቦች
በ እርስዎ ስእል ላይ ነጥቦችን ማረም ያስችሎታል
ከ ፋይል
ማሾለኪያ ማብሪያ/ማጥፊያ
መቀያየሪያ የ 3ዲ ውጤቶችን ማብሪያ እና ማጥፊያ ለ ተመረጥት እቃዎች
በ ቁመት መጥሪያዎች
አራት ማእዘን የ መጥሪያ መስመር መሳያ በ ቁመት የ ጽሁፍ አቅጣጫ እርስዎ የሚጎትቱበት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይጎትቱ የ መጥሪያውን እጄታ ይዘው መጥሪያውን ለ መመጠን: ጽሁፍ ለ መጨመር: ይጫኑ የ መጥሪያውን ጠርዝ: እና ጽሁፍ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ: ለ መቀየር አራት ማእዘን የ መጥሪያ መስመር ወደ የተከበበ መጥሪያ: ይጎትቱ ትልቁን የ ጠርዝ እጄታ መጠቆሚያው ወደ እጅ ሲቀየር: ይህ ዝግጁ የሚሆነው የ እሲያ ቋንቋ ድጋፍ ሲያስችሉ ነው
ጽሁፍ በ ቁመት
እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይለጥፉ: እርስዎ እንዲሁም መጠቆሚያውን ማንቀሳቀስ እና እርስዎ በሚፈልጉበት ቦታ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ: የ ጽሁፍ ሳጥን ይጎትቱ: እና ከዛ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ የ እርስዎን ጽሁፍ: ይህ ዝግጁ የሚሆነው የ እሲያ ቋንቋ ሲያስችሉ ነው