ፋይል በቀጥታ ማተሚያ
ይጫኑ ፋይል በቀጥታ ማተሚያ ምልክትለማተም ንቁ የሆነውን ሰነድ በ አሁኑ ነባር የማተሚያ ማሰናጃ ይህ መግለጫ በ ማተሚያ ማሰናጃ ንግግር ውስጥ: መጥራት ይችላሉ በ ማተሚያ ማሰናጃዎች ዝርዝር ትእዛዝ
ጽሁፍ ወይንም ንድፍ መርጠው ከ ተጫኑ የ በቀጥታ ፋይል ማተሚያ ምልክት: ወዲያውኑ ማተም ይችላሉ የተመረጠውን ወይንም ሰነዱን
የ አሁኑ ሰነድ ለ እርስዎ ስርአት ነባር ያልሆነ ማተሚያ ከ ተጠቀመ የ ፋይል በቀጥታ ማተሚያ ምልክት ይከፍታል የ ማተሚያ ንግግር