ዳታ (ለ XML ፎርም ሰነዶች)
ለ ዳታ tab ገጽ የ ባህሪዎች ንግግር ለ XML ፎርም ሰነድ የሚያቀርበው አንዳንድ የ XML ፎርሞች ማሰናጃዎች
የሚቻለው ማሰናጃ ለ ዳታ tab ገጽ መቆጣጠሪያ እንደ መቆጣጠሪያው አይነት ይለያያል: ለ እርስዎ የሚታየው ምርጫ ዝግጁ የሆነው ነው ለ አሁኑ መቆጣጠሪያ እና አገባብ: የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ ናቸው:
የ XML ዳታ ዘዴ
ይምረጡ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ ከ ሁሉም ዘዴዎች ከ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
ማጣመሪያ
ይምረጡ ወይንም ያስገቡ ስም ለ ማጣመሪያ: የ ነበረ ስም መምረጥ ያጣምራል የ ተዛመደውን ማጣመሪያ ከ መቆጣጠሪያ ጋር: አዲስ ስም ማስገባት ይፈጥራል አዲስ ማጣመሪያ እና ያዛምዳል ከ መቆጣጠሪያ ጋር
መግለጫ ማጣመሪያ
ያስገቡ የ DOM node ለ ማጣመር ከ መቆጣጠሪያ ዘዴ ጋር: ይጫኑ የ ... ቁልፍ ለ ንግግር ማስገቢያ ለ Xመንገድ መግለጫ
ያስፈልጋል
እቃው የ Xፎርም ያካትት እንደሆን መወሰኛ
አግባብ
እቃው አግባብ እንዳለው መግለጫ
ለንባብ-ብቻ
እቃው ለ ንባብ-ብቻ እንደሆነ መግለጫ
ማስገደጃ
እቃ እንደ ማስገደጃ መግለጫ
ስሌቶች
እቃው እንደ ተሰላ መግለጫ
የ ዳታ አይነት
የ ዳታ አይነት ይምረጡ መቆጣጠሪያው ከሚያረጋግጠው አንጻር
x
ይምረጡ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ዳታ አይነት እና ይጫኑ ቁልፉን በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ዳታ አይነት ለ ማጥፋት
+
ይጫኑ ቁልፍ ለ መክፈት ንግግር እርስዎ የሚያስገቡበት ስም ለ አዲስ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ዳታ አይነት: አዲሱ የ ዳታ አይነት ይወርሳል ሁሉንም መልኮች ከ አሁኑ የ ተመረጠው ዳታ አይነት ውስጥ
የሚቀጥለው ዝርዝር ሁሉንም መልኮች ዋጋ ያላቸውን ለ ዳታ አይነቶች: አንዳንድ መልኮች ዝግጁ የሚሆኑት ለ አንዳንድ ዳታ አይነቶች ብቻ ነው
ነጭ ቦታ
የ ነጭ ክፍተት እንዴት እንደሚያዙ መወሰኛ: ሀረግ ለ አሁኑ ዳታ አይነት በ ሂደት ላይ እንዳለ: የሚቻሉ ዋጋዎች ይቀመጣሉ: ይቀየራሉ: እና ይጣላሉ: የ ትርጉም መግለጫ ይቀጥላል በ http://www.w3.org/TR/xmlschema-2/#rf-whiteSpace.
ንድፍ
የ መደበኛ መግለጫ ድግግሞሽ መወሰኛ: የ ተረጋገጡ ሀረጎች ከ ዳታ አይነት ጋር መረጋገጥ አለባቸው ከዚህ ድግግሞሽ ጋር ዋጋ እንዲኖራቸው: የ XSD ዳታ አይነት አገባብ ለ መደበኛ መግለጫ የ ተለየ ነው ከ መደበኛ መግለጫ አገባብ ጋር የ ተጠቀሙት በ ሌላ ቦታ በ LibreOffice, ለምሳሌ በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ
ዲጂትስ (ጠቅላላ)
መወሰኛ የ ከፍተኛ ጠቅላላ ቁጥር ለ አሀዞች ዋጋቸው የ ዴሲማል ዳታ አይነት ላላቸው
ዲጂትስ (ክፍልፋይ)
መወሰኛ የ ከፍተኛ ጠቅላላ ቁጥር ለ ክፍልፋይ አሀዞች ዋጋቸው የ ዴሲማል ዳታ አይነት ላላቸው
ከፍተኛ (አጠቃላይ)
መወሰኛ ለ ማካተቻ የ ላይኛው መዝለያ ለ ዋጋዎች
ከፍተኛ (አጠቃላይ)
መወሰኛ ለ ማይስማማ ለ ላይኛው መዝለያ ዋጋዎች
ዝቅተኛ (ባጠቃላይ)
መወሰኛ ለ ማካተቻ ለ ታችኛው መዝለያ ዋጋዎች
ዝቅተኛ (ሙሉ በሙሉ)
መወሰኛ ለ ማይስማማ ለ ታችኛው መዝለያ ዋጋዎች
እርዝመት
መወሰኛ የ ባህሪዎች ቁጥር ለ ሀረግ
እርዝመት (ቢያንስ)
መወሰኛ አነስተኛ የ ባህሪዎች ቁጥር ለ ሀረግ
እርዝመት (ቢበዛ)
መወሰኛ ከፍተኛ የ ባህሪዎች ቁጥር ለ ሀረግ