የ ዳታ መቃኛ

የ ዳታ አካል ለ አሁኑ የ Xፎርሞች ሰነድ መወሰኛ

የ ዘዴ ስም

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ Xፎርሞች ዘዴ ይምረጡ

ምሳሌዎች

መጨመሪያ: እንደገና መሰየሚያ: እና ማስወገጃ የ Xፎርሞች ዘዴዎች

መጨመሪያ

መክፈቻ እና መጨመሪያ የ ዘዴ ንግግር እርስዎ የሚጨምሩበት የ Xፎርም ዘዴ

የ ዳታ ዘዴ ማሻሻል የ ሰነዱን ማሻሻያ ሁኔታ ይቀይራል

እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ: የ ሰነድ ሁኔታ ይሰናዳል ወደ "ተሻሽሏል" እርስዎ ማንኛውንም የ ፎርም መቆጣጠሪያ ሲቀይሩ በ ክፍሉ ውስጥ ወደ ማንኛውም ዳታ መዝለያ: እርስዎ ካላስቻሉ: እንደ እዚህ አይነት ለውጥ አይሰናዳም የ ሰነዱ ሁኔታ ወደ "ተሻሽሏል".

ማስወገጃ

የ ተመረጠውን የ Xፎርም ዘዴ ማጥፊያ: እርስዎ የ መጨረሻውን ዘዴ ማጥፋት አይችሉም

እንደገና መሰየሚያ

የተመረጠውን የ Xፎርም ክፍል እንደገና መሰየሚያ

ዝርዝሮች ማሳያ

ማሳያውን መቀየሪያ ዝርዝር ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ

ምሳሌ

ለ አሁኑ ሁኔታ የሚገባው እቃዎች ዝርዝር

ማቅረቢያዎች

የ ቀረበው ዝርዝር

ማጣመሪያዎች

የ Xፎርም ማጣመሪያ ዝርዝር

ምሳሌዎች

ይህ ቁልፍ ንዑስ ዝርዝር አለው: ሁኔታዎችን ለ መጨመር: ለማረም: ወይንም ለማስወገድ

መጨመሪያ

እርስዎ አዲስ ሁኔታ የሚያስገቡበት ንግግር መክፈቻ

ማረሚያ

እርስዎ አዲስ ሁኔታ የሚያሻሽሉበት ንግግር መክፈቻ

ማስወገጃ

የ አሁኑን ሁኔታ ማጥፊያ: እርስዎ የ መጨረሻውን ሁኔታ ማጥፋት አይችሉም

የ ዳታ አይነቶች ማሳያ

ማሳያውን መቀየሪያ ዝርዝር ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ

መጨመሪያ

መክፈቻ ንግግር ለ መጨመር አዲስ እቃ (አካል: መለያ: ማስገቢያ: ወይንም ማጣመሪያ) እንደ ንዑስ-እቃ በ አሁኑ እቃ ውስጥ

ማረሚያ

መክፈቻ ንግግር ለ ማረም የ ተመረጠውን እቃ (አካል: መለያ: ማስገቢያ: ወይንም ማጣመሪያ)

ማጥፊያ

ማጥፊያ የ ተመረጠውን እቃ (አካል: መለያ: ማስገቢያ: ወይንም ማጣመሪያ)