የምስክር ወረቀት ይምረጡ

ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን የምስክር ወረቀት ለ ዲጂታል ፊርማ ለ አሁኑ ሰነድ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች - ባጠቃላይ tab, ይጫኑ የ ዲጂታል ፊርማዎች ቁልፍ እና ከዛ ይጫኑ መጨመሪያ ቁልፍ


ስለ ዲጂታል ፊርማዎች

ዝርዝር

ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን የምስክር ወረቀት ለ ዲጂታል ፊርማ ለ አሁኑ ሰነድ

የምስክር ወረቀት መመልከቻ

መክፈቻ የ ምስክር ወረቀት መመልከቻ ንግግር: የ ተመረጠውን የ ምስክር ወረቀት የሚመረምሩበት

መግለጫ

ለ ፊርማ ምክንያት ይጻፉ