ፊደል

ማጣበቂያ የ ሰነድ ፊደሎች በ አሁኑ ፋይል ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች - ፊደል tab


ፊደሎች ማጣበቂያ

ምልክት ያድርጉ በዚህ ሳጥን ውስጥ ፊደሎች ለማጣበቅ ከ ሰነድ ጋር: ወደ ሰነድ ፋይል ውስጥ: በ ተለያዩ ኮምፒዩተሮች መካከል ለማንቀሳቀስ: የ ተጣበቀ ፋደል ያለው ሰነድ መጠኑ ረጅም ነው: እና ፊደሎቹን ይጠቀማል በ ታለመው ኮምፒዩተር ላይ የ ሰነዱን እቅድ በ ጥሩ ሁኔታ ለማሳየት

ፊደሎችን ያጣብቁ እርስዎ የ ተለዩ ሰነዶችን ሲጠቀሙ ወይንም ፊደሎች ባጠቃላይ በ ሌሎች ኮምፒዩተር ውስጥ የማይገኙ ሲጠቀሙ