አስተማማኝ ዘዴ

በ ጥንቃቄ ዘዴ ዘዴ ነው በ LibreOffice ጊዚያዊ የሚጀምር በ አዲስ ተጠቃሚ ገጽታ እና ያሰናክላል ጠንካራ አካሎች ማፍጠኛ: እርስዎን ይረዳዎታል እንደ ነበር ለ መመለስ ምንም-የማይሰሩ LibreOffice ሁኔታዎችን

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ እርዳታ - በ አስተማማኝ ዘዴ እንደገና ማስጀመሪያ...

መጀመሪያ LibreOffice ከ ትእዛዝ መስመር በ --አስተማማኝ-ዘዴ ምርጫ

መጀመሪያ LibreOffice በ LibreOffice (አስተማማኝ ዘዴ) መጀመሪያ ዝርዝር ማስገቢያ (መስኮቶች ብቻ)


በ አስተማማኝ ዘዴ ምን ማድረግ እችላለሁ?

አንዴ በ ጥንቃቄ ዘዴ ውስጥ ከገቡ በኋላ ለ እርስዎ ይታይዎታል ንግግር ሶስት የ ተጠቃሚ ገጽታ ያቀርባል እንደ ነበር መመለሻ ምርጫዎች

በ አስተማማኝ ዘዴ መቀጠያ

ይህ ምርጫ እርስዎን መስራት ያስችሎታል በ LibreOffice እርስዎ እንደሚፈልጉት: ነገር ግን ጊዚያዊ የ ተጠቃሚ ገጽታ በ መጠቀም: ይህ ማለት ሁሉንም እርስዎ የ ቀየሩት ለውጦች በ ጊዚያዊ ተጠቃሚ ገጽታ ላይ አብሮ ይጠፋል እንደገና ሲያስጀምሩ

በ መደበኛ ዘዴ እንደገና ማስጀመሪያ

መምረጥ በ መደበኛ ዘዴ እንደገና ማስጀመሪያ ሁሉንም ለውጦች ያስወግዳል: በ ጥናቃቄ ዘዴ ያስወግዱ እና ያስጀምሩ LibreOffice እንደገና በ መደበኛ ዘዴ ያስጀምሩ: ይህን ምርጫ ይጠቀሙ በ ስህተት ወደዚህ ከ መጡ

ለውጦቹን መፈጸሚያ እና እንደገና ማስጀመሪያ

ይህ ንግግር የሚያቀርበው በርካታ ለውጦች ነው ለ ተጠቃሚ ገጽታ እርስዎን የሚረዳ እንደ ነበር ለ መመለስ LibreOffice ወደ የሚሰራበት ሁኔታ: ይህ ተጨማሪ መሰረታዊ ነው ከ ላይ እስከ ታች ስለዚህ እርስዎ ይሞክሩት: ይህን ምርጫ መምረጥ የ ተመረጠውን ለውጥ ይፈጽማል

ከ ተተኪ እንደ ነበር መመለሻ

LibreOffice ቀደም ብለው ያዘጋጁትን ተተኪዎች ይጠብቃል እና ተጨማሪዎችን ያስጀምራል: ይህን ምርጫ ይጠቀሙ ቀደም ወዳለው ሁኔታ ለ መመለስ: የ እርስዎ ችግር ምናልባት የ ተፈጠረው በ ቅርብ በ ቀየሩት ማሰናጃዎች ወይንም ተጨማሪዎች ነው

ማሰናጃ

እርስዎ ማሰናከል ይችላሉ ሁሉንም ተጨማሪዎች በ ሌሎች ተጠቃሚዎች የ ተገጠሙ: እርስዎ እንዲሁም የ ጠንካራ አካሎችን ማፍጠኛ ማሰናከል ይችላሉ: ይህን ምርጫ ያስጀምሩ ችግር ከ ገጠምዎት በሚያስነሱ ጊዜ ግጭት የሚፈጠር ከሆነ: ወይንም የ መመልከቻ ግጭት: ብዙ ጊዜ ይህ የሚፈጠረው ጠንካራ አካሎች ማፍጠኛ ምክንያት ነው

ተጨማሪዎች ማጥፊያ

አንዳንድ ጊዜ LibreOffice ማስጀመር አይቻልም በ ተጨማሪዎች መከልከል ወይንም በ መጋጨት የ ተነሳ: ይህ ምርጫ እርስዎን ማሰናከል ያስችሎታል ሁሉንም የ ተገጠሙ ተጨማሪዎች በ ተጠቃሚው እንዲሁም ጥቅል ተጨማሪዎችን: ማጥፋት የሚካፈሉትን እና ጥቅል ተጨማሪዎችን በ ጥንቃቄ መጠቀም አለብዎት: እነዚህ የሚሰሩት እርስው ለ ስርአቱ በቂ ፍቃድ ካለዎት ብቻ ነው:

ወደ ፋብሪካው ማሰናጃ እንደ ነበር መመለሻ

ሁሉም ሊሰራ ካልቻለ: እርስዎ እንደ ነበር መመለስ ይችላሉ የ እርስዎን ተጠቃሚ ገጽታ ወደ ነባሩ ፋብሪካው ወደ ሰራው: የ መጀመሪያው ምርጫ ማሰናጃውን እና ተጠቃሚው ያስተካከለውን እንደ ነበር መመለስ ነው ሁሉንም ማሰናጃ እና የ ተጠቃሚ ገጽታ መቀየሪያ እንደ ነበር መመለስ ነው: ነገር ግን የ እርስዎን የ ግል መዝገበ ቃላት: ቴምፕሌቶች ወዘት እንደ ነበር ይጠብቃል: ሁለተኛው ምርጫ የ እርስዎን ተጠቃሚ ገጽታ እንደ ነበር ይመለሳል በ መጀመሪያ ሲገጥሙት ወደ ነበረበት ሁኔታ: LibreOffice.

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ችግሩን መፍታት ካልቻሉ በ ጥንቃቄ ዘዴ: ይጫኑ የረቀቀ ማስፊያ: ለ እርስዎ ትእዛዞች ይታይዎታል ተጨማሪ እርዳታ እዛ እንዴት እንደሚያገኙ


የ ምክር ምልክት

እርስዎ ችግር ማመልከት ከ ፈለጉ በ እርስዎ የ ተጠቃሚ ገጽታ: በ መጫን በ መፍጠሪያ Zip Archive ከ ተጠቃሚ ገጽታ እርስዎ ማመንጨት ይችላሉ የ zip ፋይል ችግሩን ለ መጫን የ ስርአቱን ችግር እንዲመረመር በ አበልፃጊዎች


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይጠንቀቁ የ ተጫነው ገጽታ ምናልባት በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ሊይዝ ይችላል: እንደ የ እርስዎ የ ግል መዝገበ ቃላት: ማሰናጃ እና የ ተገጠሙ ተጨማሪዎች