ድምፅ ወይንም ቪዲዮ

ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - መገናኛ - ድምፅ ወይንም ቪዲዮ

ይምረጡ ማስገቢያ - ድምፅ ወይንም ቪዲዮ


ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ለማስገባት

 1. ይጫኑ እርስዎ ፋይል እንዲገባ በሚፈልጉበት ቦታ

 2. ይምረጡ ማስገቢያ - መገናኛ - ድምፅ ወይንም ቪዲዮ ለ LibreOffice ማስደነቂያ: ይምረጡ ማስገቢያ - ድምፅ ወይንም ቪዲዮ

 3. በ ፋይል መክፈቻ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ ፋይል እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን

  የ ማስታወሻ ምልክት

  እነዚህ ፋይሎች እዚህ የ ተዘረዘሩት በዚህ ንግግር የ ተደገፉ አይደሉም በ ሁሉም የ መስሪያ ስርአት


 4. ይጫኑ የ አገናኝ ሳጥን እርስዎ ማገናኘት ከ ፈለጉ ከ ዋናው ፋይል ጋር: ምልክት ካልተደረገበት: የ መገናኛ ፋይሉ ይጣበቃል (በ ሁሉም የ ፋይል አቀራረብ የ ተደገፈ አይደለም)

 5. ይጫኑ መክፈቻ

በ አማራጭ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ መሳሪያዎች - መገናኛ ማጫወቻ ለ መክፈት የ መገናኛ ማጫወቻ: ይጠቀሙ የ መገናኛ ማጫወቻ ሁሉንም የ ተደገፉ የ መገናኛ ፋይሎች በ ቅድመ እይታ ለማየት: ይጫኑ የ መፈጸሚያ ቁልፍ በ መገናኛ ማጫወቻ መስኮት ውስጥ ለማስገባት የ አሁኑን የ መገናኛ ፋይል ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ሙቪ ወይንም የ ድምፅ ፋይል ለማጫወት

 1. ይጫኑ የ እቃውን ምልክት ለ ሙቪ ወይንም ድምፅ ፋይል በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  ምልክት የ ተዘጋጀው በ መደብ ላይ ከሆነ: ተጭነው ይያዙ Ctrl በሚጫኑ ጊዜ

  የ መገናኛ በድጋሚ ማጫወቻ እቃ መደርደሪያ ይታያል

 2. ይጫኑ ማጫወቻ መገናኛ በድጋሚ ማጫወቻ እቃ መደርደሪያ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ በሚያሳዩ ጊዜ ማስደነቂያ ማቅረቢያ: የ ተጣበቀው ድምፅ ወይንም ቪዲዮ በ አሁኑ ተንሸራታች ላይ ራሱ በራሱ ይጫወታል እስከሚጨርስ ድረስ ወይንም እርስዎ ከ ተንሸራታቹ እስከሚወጡ ድረስ


እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ መገናኛ መልሶ ማጫወቻ መደርደሪያ ለ ማቋረጥ: ለ ማስቆም: ለ ማዟር: እንዲሁም መጠን ለ ማስተካከል ወይንም ፋይሉን መልሶ ለ ማጫወት ለ ማቋረጥ: የ አሁኑ መልሶ ማጫወቻ ቦታ በ ፋይል ውስጥ የሚታየው በ ግራ ተንሸራታች በኩል ነው: ይጠቀሙ የ ቀኝ በኩል ተንሸራታች የ መልሶ ማጫወቻ መጠን ለ ማስተካከል: ለ ሙቪ ፋይሎች: መደርደሪያው ዝርዝር ሳጥን ይዟል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት የ ማሳያ ዘዴ ለ መልሶ ማጫወቻ

የ ተደገፉ የ መገናኛ አቀራረቦች

LibreOffice በ እርስዎ መስሪያ ስርአት ላይ የ ተገጠመውን የ መገናኛ ድጋፍ ይጠቀማል