ፋይሎች
የ ፋይሉ አይነት
እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን አይነት ፋይል ይምረጡ
ፋይሎቹ ተገኝተዋል
ዝግጁ የ ፋይሎች ዝርዝር: ይምረጡ ፋይል(ሎች) እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ መጨመሪያ ሁሉንም ፋይሎች ለ መጨመር ወደ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ ሁሉንም መጨመሪያ
ፋይሎች መፈለጊያ
እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ፋይሎች የያዘውን ዳይሬክቶሪ ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
መጨመሪያ
የ ተመረጠውን ፋይል(ሎች) ወደ አሁኑ ገጽታ መጨመሪያ
ሁሉንም መጨመሪያ
ሁሉንም የ ፋይሎች ዝርዝር ወደ አሁኑ ገጽታ መጨመሪያ
ቅድመ እይታ
የተመረጠውን ፋይል በ ቅድመ እይታ ማሳያ ወይንም መደበቂያ
የ ቅድመ እይታ ሳጥን
የተመረጠውን ፋይል በ ቅድመ እይታ ማሳያ