የ አቀራረብ ምልክት
ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ ለማስገባት የ ተለየ አቀራረብ ምልክት እንደ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ለስላሳ ጭረት: እና በምርጫ መጨረሻ
ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት
ክፍተት ማስገቢያ ለ ድንበር ባህሪዎች እና ለ መስመር መጨረሻ ላይ አብሮ ማድረጊያ
ምንም-ያልተሰበረ ጭረት
ጭረት ማስገቢያ ለ ድንበር ባህሪዎች እና ለ መስመር መጨረሻ ላይ አብሮ ማድረጊያ
ለስላሳ ጭረት
የማይታይ ክፍተት ማስገቢያ በ ቃል ውስጥ የሚታይ እና የ መስመር መጨረሻ መፍጠሪያ በ መስመር ላይ የ መጨረሻ ባህሪ ሲሆን
ስፋት-የለም መጨረሻ በ ምርጫ
የማይታይ ክፍተት ማስገቢያ በ ቃል ውስጥ የ መስመር መጨረሻ የሚያስገባ በ መስመር ላይ የ መጨረሻ ባህሪ ሲሆን: ዝግጁ የሚሆነው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL) ሲያስችሉ ነው
ስፋት-የለም መጨረሻ የለም
የማይታይ ክፍተት ማስገቢያ በ ቃል ውስጥ ቃሉን የሚጠብቅ በ መስመር መጨረሻ የሚያስገባ በ መስመር ላይ መጨረሻ ሲሆን: ዝግጁ የሚሆነው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL) ሲያስችሉ ነው
ከ ግራ-ወደ-ቀኝ ምልክት
የ ጽሁፍ አቅጣጫ ማስገቢያ ምልክት በ ጽሁፍ አቅጣጫ ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል: ጽሁፉ በሚሄድበት አቅጣጫ: ዝግጁ የሚሆነው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL) ሲያስችሉ ነው
ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ምልክት
የ ጽሁፍ አቅጣጫ ማስገቢያ ምልክት በ ጽሁፍ አቅጣጫ ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል: ጽሁፉ በሚሄድበት አቅጣጫ: ዝግጁ የሚሆነው የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ (CTL) ሲያስችሉ ነው