ተጨማሪዎች ማሻሻያ

ይጫኑ የ ማሻሻያ መፈለጊያ ቁልፍ በ ተጨማሪዎች አስተዳዳሪ ለ ተገጠሙት ተጨማሪዎች በሙሉ ማሻሻያ ለ መፈለግ በ መስመር ላይ: ለ ተመረጡት ተጨማሪዎች ብቻ ማሻሻያ ለ መፈለግ: በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ ይጫኑ ማሻሻያ ቁልፍ


እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ማሻሻያ መፈለጊያ ቁልፍ ወይንም ይምረጡ የ ማሻሻያ ትእዛዝ: የ ተጨማሪ ማሻሻያ ንግግር ይታያል እና የ ዝግጁ የ ሆነ ማሻሻያ መፈለጊያ ወዲያውኑ ይጀምራል

ማሻሻያ በሚፈልግበት ጊዜ: ለ እርስዎ ሂደቱን መጠቆሚያ ይታያል: ትንሽ ይጠብቁ መልእክት አስኪታይ በ ንግግር ውስጥ: ወይንም ይጫኑ መሰረዣ ከ ማሻሻያ መፈለጊያው ለ መውጣት

ምንም ማሻሻያ ካልተገኘ: መልእክት ይታያል በ ንግግር ውስጥ ማሻሻያ እንደሌለ: ንግግሩን ይዝጉ

ማሻሻያ ከ ተገኘ: ማሻሻያው ራሱ በራሱ ይገጠማል ወይንም እርስዎ መልስ መስጠት አለብዎት ለ አንዳንድ ተግባሮች:

የ ተጨማሪዎች ማሻሻያ ንግግር መያዝ ይችላል ማስገቢያዎች ሊመረጡ ይችላሉ እና ራሱ በራሱ ማሻሻያ መፈጸም አይቻልም

እርስዎ መግጠሚያውን በሚጫኑ ጊዜ የ መግጠሚያ እና የ ማውረጃ ንግግር ይታያል

ሁሉም ተጨማሪዎች በ ቀጥታ ሊወርዱ የሚችሉ አሁን ይወርዳሉ: ሂደቱ በ ማውረጃ እና በ መግጠሚያ ንግግር ውስጥ ይታያል: ተጨማሪ ማውረድ ካልተቻለ መልእክት ለ እርስዎ ይታያል: ተግባሩ ለ ሌሎች ቀሪዎቹ ተጨማሪዎች ይቀጥላል

አንዳንድ ተጨማሪዎች ምናልባት ምልክት ይደረግባቸዋል በ ንግግር "መቃኛ መሰረት ባደረገ ማሻሻያ": እነዚህ ተጨማሪዎች ማውረድ አይቻልም: በ ተጨማሪ አስተዳዳሪ: የ ዌብ መቃኛ መከፈት አለበት የ ተጨማሪ ማሻሻያ ለማውረድ ከ ተወሰነ ድህረ ገጽ ውስጥ: ይህ ድህረ ገጽ ምናልባት ይፈልጋል በርካታ ተጨማሪ የ ተጠቃሚ ግንኙነት ተጨማሪ ለ ማውረድ: እርስዎ ካወረዱ በኋላ እርስዎ መግጠም አለብዎት የጨማሪ በ እጅዎ: ለምሳሌ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ተጨማሪዎች ምልክት ላይ በ ፋይል መቃኛ ውስጥ:

ምልክት የ ተደረገባቸው እንደ "መቃኛ መሰረት ባደረገ ማሻሻያ": የ ተጨማሪ አስተዳዳሪ የ ዌብ መቃኛ መከፈት አለበት: የ ተጨማሪ ማሻሻያ ለ ማውረድ ከ ተወሰነ ድህረ ገጽ ውስጥ: ይህ የሚሆነው እርስዎ በሚዘጉ ጊዜ ነው ንግግሩን: የ ተጨማሪ ማሻሻያ ካወረዱ በኋላ ነው: ተጨማሪዎች ከሌሉ በ ቀጥታ የሚወርድ ከዛ የ ዌብ መቃኛ ወዲያውኑ ይጀምራል

የ መጨረሻው ተጨማሪ ከ ወረደ በኋላ: መግጠሚያ ይጀምራል: መጀመሪያ ሁሉም የ ተገጠሙ ተጨማሪዎች ማሻሻያ ተሳክቶ ማውረድ ይቻላል: እና ማስወገድ: ከዛ የ ተጨማሪ ማሻሻያ ይገጠማል: ስህተት ከ ተፈጠረ: መልእክት ይታያል መግጠሙ እንዳልተሳካ: ነገር ግን ተግባሩ ይቀጥላል:

ሁሉም ማሻሻያ ከ ተፈጸመ የ ማውረድ እና የ መግጠም ንግግር ይታያል ተሳክቶ የጨረሰው: እርስዎ ማቋረጥ ይችላሉ የ ማውረድ እና የ መግጠም ሂደቱን በ መጫን: ማሻሻያ ማቋራጫ ቁልፍ

ሁሉንም ማሻሻያዎች ማሳያ

በ ነባር: የሚወርዱ ተጨማሪዎች ብቻ ይታያሉ በ ንግግር ውስጥ: ምልክት ያድርጉ ሁሉንም ማሻሻያ ማሳያ ሌሎች ተጨማሪዎች እና የ ስህተት መልእክቶች ለ መመልከት