የ ዲጂታል ፊርማዎች

ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ዲጂታል ፊርማ መጨመሪያ እና ማስወገጃ: እርስዎ ንግግር መጠቀም ይችላሉ የ ምስክር ወረቀት ለ መመልከት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ዲጂታል ፊርማ - ዲጂታል ፊርማ

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - የ ዲጂታል ፊርማዎች

ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች - ባጠቃላይ tab, ይጫኑ የ ዲጂታል ፊርማዎች ቁልፍ

ሁለት-ጊዜ ይጫኑ የ ፊርማ ሜዳ ሁኔታ መደርደሪያ


ስለ ዲጂታል ፊርማዎች

ዝርዝር

ለ አሁኑ ሰነድ የ ዲጂታል ፊርማዎች ዝርዝር

የ ተፈረመው ምልክትምልክት የሚያሳየው ዋጋ ያለው የ ዲጂታል ፊርማ ነው: የ ማገነኛ ምልክት ምልክት የሚያሳየው ዋጋ የሌለው የ ዲጂታል ፊርማ ነው

ይህን ይመልከቱ የ ዲጂታል ፊርማዎች

ይጠቀሙ የ AdES-compliant የ ረቀቀ የ ኤልክትሮኒክ ፊርማ-ደንብ ምርጫ በሚኖር ጊዜ

ይህን መፍጠር ይመርጣል የ XAdES ፊርማዎች ለ ODF እና OOXML, PAdES ፊርማዎች ለ PDF.

የምስክር ወረቀት መመልከቻ

መክፈቻ የ የ ምስክር ወረቀት መመልከቻ ንግግር

ሰነድ መፈረሚያ

መክፈቻ የ ምስክር ወረቀት መምረጫ ንግግር

ማስወገጃ

የ ተመረጠውን ፊርማ ከ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ: እንዲሁም ሁሉንም የሚመጡ ፊርማዎች ማስወገጃ: PDF. ሲሆን