አዲስ መስኮት

አዲስ መስኮት መክፈቻ የ አሁኑን ይዞታዎች የሚያሳይ እርስዎ አሁን የ ተለያዩ ክፍሎች ተመሳሳይ ሰነዶች በ ተመሳሳይ ክፍል ማየት ይችላሉ በ ተመሳሳይ ጊዜ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መስኮት - አዲስ መስኮት


በ ሰነዱ ላይ የ ተፈጸመው ለውጥ በ አንድ መስኮት ራሱ በራሱ ይፈጽማል በሁሉም የ ተከፈቱ መስኮቶች ላይ