የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች
መክፈቻ የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር: እርስዎ መፍጠር: ማረም: ማጥፋት የሚችሉበት: እና ማጣሪያዎች መሞከር የሚችሉበት በማምጣት እና በመላክ የ XML ፋይሎች
አንዳንድ ማጣሪያዎች ዝግጁ የሚሆኑት እንደ አማራጭ አካላት ነው LibreOffice በሚገጥሙ ጊዜ: አማራጭ ማጣሪያ ለ መግጠም: ያስኪዱ የ LibreOffice ማሰናጃ መተግበሪያ: ይምረጡ "ማሻሻያ": እና ከዛ ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን ማጣሪያ ከ ዝርዝር ክፍሎች ውስጥ
ይህ ደንብ ለ XML ማጣሪያ የሚጠቅመው ለሚቀጥሉት እንደ አቋራጭ ነው ለ ተጨማሪ ትክክለኛ መግለጫ እንደ የ XSLT ማጣሪያ መሰረት
ስምምነት |
መግለጫ |
XML |
Extensible Markup Language |
XSL |
Extensible Stylesheet Language |
XSLT |
Extensible Stylesheet Language Transformation. XSLT files are also called XSLT stylesheets. |
የ XHTML መላኪያ ማጣሪያ የሚፈጥረው ዋጋ ያለው የ "XHTML 1.0 Strict" ውጤት ነው ለ መጻፊያ: ሰንጠረዥ: መሳያ: እና ማስደነቂያ ሰነዶች
የ ማጣሪያ ዝርዝር
ይምረጡ አንድ ወይንም ተጨማሪ ማጣሪያዎች እና ከዛ ይጫኑ አንዱን ቁልፍ
አንዳንድ ማጣሪያዎች ዝግጁ የሚሆኑት እንደ አማራጭ አካላት ነው LibreOffice በሚገጥሙ ጊዜ: አማራጭ ማጣሪያ ለ መግጠም: ያስኪዱ የ LibreOffice ማሰናጃ መተግበሪያ: ይምረጡ "ማሻሻያ": እና ከዛ ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉትን ማጣሪያ ከ ዝርዝር ክፍሎች ውስጥ
ዝርዝሩ የሚያሳየው ስም እና አይነት ነው የ ተገጠመውን ማጣሪያ ነው
-
ይጫኑ ማጣሪያውን ለ መምረጥ
-
Shift-ይጫኑ ወይንም ትእዛዝCtrl-ይጫኑ በርካታ ማጣሪያዎች ለ መምረጥ
-
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ስሙን ማጣሪያውን ለማረም
አዲስ
በ አዲስ ማጣሪያ ስም ንግግር መክፈቻ
ማረሚያ
በ አዲስ የ ተመረጠው ፋይል ስም ንግግር መክፈቻ
Test XSLTs
በ አዲስ የ ተመረጠው ፋይል ስም ንግግር መክፈቻ
ማጥፊያ
የ ተመረጠውን ፋይል ማጥፊያ እርስዎ ካረጋገጡ በኋላ የሚከተለውን ንግግር
እንደ ጥቅል ማስቀመጫ
ማሳያ የ ማስቀመጫ እንደ ንግግር የ ተመረጠውን ፋይል ለ ማስቀመጥ እንደ XSLT ማጣሪያ ጥቅል (*.jar).
ጥቅል መክፈቻ
ማሳያ የ መክፈቻ ንግግር ለ መክፈት ማጣሪያ ከ XSLT ማጣሪያ ጥቅል (*.jar).
እርዳታ
ለዚህ ንግግር የ እርዳታ ገጽ ማሳያ
መዝጊያ
ንግግሩን መዝጊያ