ሁኔታዎች
ወደ ፕሮግራም ሁኔታዎች ማክሮስ መመደቢያ: የ ተመደበው ማክሮስ ራሱ በራሱ ሁኔታው ሲሟላ ይሄዳል
የ ንግግር ሳጥን ተግባሩን ቀንሷል በሚጠራ ጊዜ ለ ማረም-የ ወረቀት ዝርዝር ከ ሰንጠረዥ ውስጥ
ማስቀመጫ በ
በ መጀመሪያ ይምረጡ ሁኔታ ማጣመሪያው የት እንደሚቀመጥ: በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ወይንም በ LibreOffice.
በ ሰነድ ውስጥ የ ተቀመጠ ማክሮስ ማስኬድ የሚቻለው ሰነዱ ሲከፈት ብቻ ነው
የ ትልቅ ዝርዝር ሳጥን የያዛቸው ዝርዝሮች የ ሁኔታዎች እና የ ተመደበ ማክሮስ ነው: አካባቢውን ከ መረጡ በኋላ ከ ማስቀመጫ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ሁኔታ ከ ትልቁ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ መመደቢያ ማክሮስ
ማክሮስ መመደቢያ
መክፈቻ የ ማክሮስ መምረጫ ለ መመደብ ማክሮስ ወደ ተመረጠው ሁኔታ
ማክሮስ ማስወገጃ
ለ ተመረጠው ሁኔታ የ ማክሮስ ስራ ማጥፊያ