ምልክት መቀየሪያ

ምልክቶች

ዝግጁ ምልክት ማሳያ በ LibreOffice. እርስዎ የ መረጡትን ምልክት ለ መቀየር በ ማስተካከያ ንግግር: ይጫኑ በ ምልክት ላይ: እና ከዛ ይጫኑ በ እሺ ቁልፍ ላይ

ማምጫ

አዲስ ምልክቶች መጨመሪያ ወደ ዝርዝር ምልክቶች: ለ እርስዎ ይታያል የ ፋይል መክፈቻ ንግግር የሚያመጣ የ ተመረጡ ምልክቶች ወይንም ምልክቶች ወደ ውስጣዊ ምልክት ዳይሬክቶሪ በ LibreOffice.

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ማምጣት የሚችሉት ምልክቶች የ PNG ፋይል አቀራረብ እና መጠናቸው 16x16 ወይንም 26x26 ፒክስል ብቻ ነው


ይጫኑ ለማስወገድ የ ተመረጠውን ምልክት ከ ዝርዝር ውስጥ: በ ተጠቃሚ-የ ተገለጸ ምልክት ብቻ ነው መወገድ የሚችለው