የ ፊደል ገበታ

አቋራጭ ቁልፎች መመደቢያ ወይንም ማረሚያ ለ LibreOffice ትእዛዞች: ወይንም LibreOffice Basic ማክሮስ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ tab ሰነድ መከፈተ አለበት


እርስዎ መመደብ ይችላሉ ወይንም ማረም አቋራጭ ቁልፎችን ለ አሁኑ መተግበሪያ ወይንም ለ ሁሉም LibreOffice መተግበሪያዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

አሁን እየተጠቀሙ ባለበት የ መስሪያ ስርአት የሚጠቀሙበትን አቋራጭ ቁልፎች መመደብ ያስወግዱ


LibreOffice

አቋራጭ ቁልፎች ማሳያ መደበኛ የሆኑ ለ ሁሉም LibreOffice መተግበሪያዎች

አቋራጭ ቁልፎች ማሳያ ለ አሁኑ LibreOffice መተግበሪያ

አቋራጭ ቁልፎች

የ አቋራጭ ቁልፎች ዝርዝር ከ ትእዛዝ ጋር የ ተዛመዱ: የ አቋራጭ ቁልፎች ለ መመደብ ወይንም ለማሻሻል ለ ትእዛዝ ለ ተመረጠው በ ተግባር ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ የ አቋራጭ ቁልፎች በ ዝርዝር ውስጥ: እና ይጫኑ ማሻሻያ :

ተግባሮች

የ ተግባር ምድቦች ዝርዝር እና የ LibreOffice ተግባሮች እርስዎ አቋራጭ ቁልፍ መመደብ የሚችሉበት

ምድብ

ዝግጁ የ ተግባር ምድቦች: ለ ዘዴዎች አቋራጭ ለ መመደብ: ይክፈቱ የ "ዘዴዎች" ምድብ

ተግባር

ይምረጡ ተግባር እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን የ አቋራጭ ቁልፍ ለ: እና ይጫኑ የ ቁልፍ ጥምረት በ አቋራጭ ቁልፎች ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማሻሻያ የ ተመረጠው ተግባር አቋራጭ ቁልፍ ካለው: ይታያል በ ቁልፎች ዝርዝር ውስጥ

ቁልፎች

አቋራጭ ቁልፎች ማሳያ ለተመደበው ተግባር

ማሻሻያ

የ ቁልፍ ጥምረት መመደቢያ ለ ተመረጠው የ አቋራጭ ቁልፎች ዝርዝር ለ ተመረጠው ትእዛዝ በ ተግባር ዝርዝር ውስጥ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

መጫኛ

የ አቋራጭ ቁልፍ ማዋቀሪያ መቀየሪያ ቀደም ብሎ ተቀምጦ በ ነበረው

ማስቀመጫ

የ አሁኑን አቋራጭ ቁልፍ ማዋቀሪያ ማስቀመጫ: ስለዚህ እርስዎ በኋላ መጫን እንዲችሉ

እንደነበር መመለሻ

እንደ ነበር መመለሻ የ ተሻሻሉ ዋጋዎችን ወደ ነባር ዋጋቸው