ዝርዝሮች

እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOffice ዝርዝር ለ ሁሉም ክፍሎች

እርስዎ አዲስ ትእዛዝ መጨመር: የ ነበረውን ትእዛዝ ማሻሻል: ወይንም ዝርዝር እቃዎችን እንደገና ማሰናዳት ይችላሉ: እርስዎ እንዲሁም ይችላሉ ትእዛዝ መፈጸም በ ማክሮስ እና ሁሉንም አይነት ዘደዎች በ ቀጥታ ወደ ዝርዝር ውስጥ መፈጸም ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - ዝርዝሮች


መፈለጊያ

የ መፈለጊያ ትእዛዝ ለ ማጥበብ ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ሀረግ ያስገቡ

ምድብ

የ ዝርዝር ትእዛዝ ምድብ ይምረጡ ወደ ታች-ከሚዘረገፍ ዝርዝር ውስጥ የ መፈለጊያ ትእዛዝ ለ መወሰን ወይንም ከ ታች በኩል ያለውን ዝርዝር ይሸብልሉ: የ ማክሮስ እና ዘዴዎች ትእዛዝ ከ ዝርዝር በ ታች በኩል ናቸው

ተግባር

የ መቀላቀያ መፈለጊያ ሀረግ ውጤት ማሳያ እና የሚፈለገው ተግባር ምድብ

መግለጫ

የ ጽሁፍ ሳጥን የያዘው አቋራጭ መግለጫ ለ ተመረጠው ትእዛዝ ነው

ክልል

ዝርዝር የት እንደሚጣበቅ አካባቢ ይምረጡ: ከተያያዘ ከ LibreOffice ክፍል ጋር: ዝርዝር ዝግጁ ይሆናል ለ ሁሉም ለ ተከፈቱ ፋይሎች በ ክፍሉ ውስጥ: ከ ፋይል ጋር ከ ተያያዘ: ዝርዝር ዝግጁ ይሆናል ፋይሉ በሚከፈት እና ንቁ በሚሆን ጊዜ

ኢላማው

የ ዝርዝር ማስተካከያ የሚፈጸምበትን ይምረጡ: አሁን የ ተሰናዳው ተግባር ከ ታች በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ ይታያል

መጨመሪያ

ይጫኑ መጨመሪያ ቁልፍ ላይ አዲስ ዝርዝር ለ መጨመር

ማስወገጃ

ይጫኑ ማስወገጃ ቁልፍ ላይ ዝርዝር ለ ማጥፋት

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ማጥፋት የሚችሉት ዝርዝር ማስተካከያ እና የ ዝርዝር ማስተካከያ ማስገቢያዎችን ነው


የ ቀኝ ቀስት ቁልፍ

ይጫኑ በ ግራ ቀስት ቁልፍ ላይ ተግባር ለ መምረጥ በ ግራ በኩል ከሚታየው ሳጥን ውስጥ: እና ኮፒ ያድርጉ ወደ ቀኝ በኩል የሚታየው ሳጥን ውስጥ: ይህ ለ ተመረጠው ዝርዝር ተግባር ይጨምራል

የ ግራ ቀስት ቁልፍ

ይጫኑ በ ግራ ቀስት ቁልፍ ላይ የ ተመረጠውን ትእዛዝ ለ ማስወገድ ከ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ

የ ላይ እና የ ታች ቀስት ቁልፎች

ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች በ ቀኝ በኩል የ ተመረጠውን ትእዛዝ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ: በ ዝርዝር ውስጥ የሚታየውን ዝርዝር ትእዛዝ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ ተመረጠውን ትእዛዝ እርስዎ ወደሚፈልጉት ቦታ ለ ማንቀሳቀስ


ማስገቢያ

ማሻሻያ

ነባሮች

በዚህ ዝርዝር ላይ ቀደም ብሎ የ ተፈጸመውን ሁሉንም ለውጦች ማጥፊያ