ማስተካከያ

ማስተካከያ LibreOffice የ አገባብ ዝርዝር አቋራጭ ቁልፍ: እቃ መደርደሪያ: እና ማክሮስ ለ ሁኔታዎች ስራ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ


እርስዎ አቋራጭ ቁልፎችን እና የ ማክሮስ ስራዎችን ማስተካከል ይችላሉ ለ አሁኑ መተግበሪያ ወይንም ለ ሁሉም LibreOffice መተግበሪያዎች

እርስዎ እንዲሁም ማስቀመጥ እና መጫን ይችላሉ እያንዳንዱን ዝርዝር ቁልፍ: እና እቃ መደርደሪያ ማስተካከያ ማሰናጃ

ዝርዝሮች

እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOffice ዝርዝር ለ ሁሉም ክፍሎች

እቃ መደርደሪያ

እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOffice እቃ መደርደሪያ

የ አገባብ ዝርዝሮች

እርስዎን ማስተካከል ያስችሎታል LibreOffice ዝርዝር ለ ሁሉም ክፍሎች

የ ፊደል ገበታ

አቋራጭ ቁልፎች መመደቢያ ወይንም ማረሚያ ለ LibreOffice ትእዛዞች: ወይንም LibreOffice Basic ማክሮስ

ሁኔታዎች

ወደ ፕሮግራም ሁኔታዎች ማክሮስ መመደቢያ: የ ተመደበው ማክሮስ ራሱ በራሱ ሁኔታው ሲሟላ ይሄዳል