የ መግቢያ ቃል መቀየሪያ

የተመረጠውን መጻህፍት ቤት በመግቢያ ቃል ይጠብቃል አዲስ የ መግቢያ ቃል ማስገባት ይችላሉ ወይንም የ አሁኑን የ መግቢያ ቃል መቀየር ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ አደራጅ - LibreOffice Basic ይጫኑ የ አደራጅ ቁልፍ: ይጫኑ የ መጻህፍት ቤት tab: እና ከዛ ይጫኑ የ መግቢያ ቃል ቁልፍ


አሮጌው የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል

ለተመረጠው መጻህፍት ቤት የ አሁኑን የ መግቢያ ቃል ያስገቡ

አዲስ የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል

ለተመረጠው መጻህፍት ቤት አዲስ የ መግቢያ ቃል ያስገቡ

ማረጋገጫ

ለተመረጠው መጻህፍት ቤት የ መግቢያ ቃል እንደገና ያስገቡ