ማክሮስ መመዝገቢያ

አዲስ ማክሮስ መቅረጫ ብቻ ዝግጁ ነው: ይህን ማክሮስ መቅረጫ ገጽታ ካስቻሉ የ - LibreOffice - የ ረቀቀ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ


መቅረጫውን ማስቆሚያ

ማክሮስ መቅረጫ ውን ማስቆሚያ