ማክሮስ

እርስዎን ማክሮስ ማደራጀት: መቅረጽ እና ማረም ያስችሎታል

ማክሮስ መመዝገቢያ

አዲስ ማክሮስ መቅረጫ ብቻ ዝግጁ ነው: ይህን ማክሮስ መቅረጫ ገጽታ ካስቻሉ የ - LibreOffice - የ ረቀቀ

ማክሮስ ማስኬጃ

መክፈቻ እርስዎ የ ማክሮስ ንግግር የሚያስጀምሩበት

ማክሮስ ማደራጃ

መክፈቻ የ ንዑስ ዝርዝር ከ ንግግር ጋር ለ ተገናኘ እርስዎ ማክሮስ እና ጽሁፍ የሚያዘጋጁበት

የ ዲጂታል ፊርማ

የ ዲጂታል ፊርማዎች መጨመሪያ እና ማስወገጃ ከ እርስዎ ማክሮስ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ንግግሩን የ ምስክር ወረቀት ለ መመልከት መጠቀም ይችላሉ

ንግግሮች ማደራጃ

መክፈቻ የ ንግግር tab ገጽ ለ ማክሮስ ማደራጃ