ማክሮስ

ማክሮስ ለማደራጃ ንግግር መክፈቻ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - LibreOffice Basic ወይንም ይጫኑ +F11 (በ እርስዎ ስርአት ውስጥ ካልተመደበ)


የ ማክሮስ ስም

የተመረጠውን ማክሮስ ስም ማሳያ ወይንም የ ማክሮስ ስም መቀየሪያ: ስም እዚህ ያስገቡ

ውስጥ

ማክሮስ ከ / ማስቀመጫ ማክሮስ በ

የ መጻህፍት ቤት እና ክፍሎች ዝርዝር የ እርስዎን ማስገደድ ይቻላል: ዲግሪ ለ ፖሊኖሚያል መክፈት እና ማስቀመጥ የሚችሉበት: ማስገደድ ይቻላል: ዲግሪ ለ ፖሊኖሚያል ለ ማስቀመጥ በ ተወሰነ ሰነድ ውስጥ: ሰነዱን ይክፈቱ እና ከዛ ይህን ንግግር ይክፈቱ

ማስኬጃ / ማስቀመጫ

የ አሁኑን ማስገደድ ይቻላል: ዲግሪ ለ ፖሊኖሚያል ያስኬዳል ወይንም ያስቀምጣል

መመደቢያ

መክፈቻ የ ማስተካከያ ንግግር: እርስዎ የ ተመረጠውን macro ወደ ዝርዝር ትእዛዝ በ እቃ መደርደሪያ ወይንም ሁኔታ ላይ የሚመድቡበት

ማረሚያ

ማስጀመሪያ የ LibreOffice Basic ማረሚያ እና የ ተመረጠውን ማክሮስ መክፈቻ እና ማረሚያ

አዲስ / ማጥፊያ

አዲስ ማክሮስ መፍጠሪያ ወይንም የተመረጠውን ማክሮስ ማጥፊያ

አዲስ ማክሮስ ለ መፍጠር ይምረጡ ከ "መደበኛ" ክፍል ውስጥ ከ ማክሮስ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ

ማክሮስ ለ ማጥፋት ይምረጡት እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ

አዲስ መጻሕፍት ቤት

የ ተቀረጸውን ማክሮስ በ አዲስ መጻህፍት ቤት ውስጥ ማስቀመጫ

አዲስ ክፍል

በ አዲስ ክፍል ውስጥ የተመዘገበውን ማክሮስ ማስቀመጫ

አደራጅ

መክፈቻ የ ማክሮስ ማደራጃ ንግግር መጨመሪያ ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ የ ነበረውን ማክሮስ ክፍሎች: ንግግሮች እና መጻህፍት ቤቶች

የ ክፍል/ንግግር tab ገጽ

እርስዎን የ ክፍሎች እና ንግግር ሳጥኖች ማስተዳደር ያስችሎታል

ክፍል/ንግግር

የ ነበሩ ማክሮስ እና ንግግሮች ዝርዝር

ማረሚያ

መክፈቻ የተመረጠውን ማክሮስ ወይንም ንግግር ማረሚያ

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ እና ሁሉንም ለውጦች ማስቀመጫ

አዲስ

አዲስ ክፍል መፍጠሪያ እና ማረሚያ መክፈቻ

አዲስ

አዲስ ንግግር መፍጠሪያ እና ማረሚያ መክፈቻ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

የ መጻህፍት ቤት tab ገጽ

እርስዎን የ ማክሮስ መጻህፍት ቤት ለ አሁኑ መተግባሪያ እና ማንኛውም የ ተከፈተ ሰነድ ማስተዳደር ያስችሎታል

አካባቢ

ይምረጡ መተግበሪያ ወይንም የ ማክሮስ መጻህፍት ቤት የያዘውን ሰነድ እርስዎ ማደራጀት የሚፈልጉትን

መጻሕፍት ቤት

የ ነበረው የ ማክሮስ መጻህፍት ቤት ለ አሁኑ መተግባሪያ እና ማንኛውም የ ተከፈተ ሰነድ ዝርዝር

ማረሚያ

መክፈቻ የ LibreOffice መሰረታዊ ማረሚያ ለማሻሻል የተመረጠውን መጻህፍት ቤት

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ እና ሁሉንም ለውጦች ማስቀመጫ

የ መግቢያ ቃል

መመደቢያ ወይንም ማረሚያ ለ የ መግቢያ ቃል ለ ተመረጠ መጻህፍት ቤት

አዲስ

አዲስ መጻህፍት ቤት መፍጠሪያ

ስም

ስም ያስገቡ ለ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ክፍል

ማምጫ

ፈልጎ ማግኛ የ LibreOffice Basic መጻህፍት ቤት እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

ጽሁፍ

ለ መክፈት የ BeanShell ማክሮስ ንግግር ሳጥን: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - BeanShell. ለ መክፈት የ JavaScript ንግግር ሳጥን: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደራጃ - JavaScript.

መላኪያ

መክፈቻ ንግግር የ ተመረጠውን መጻህፍት ቤት ለ መላክ እንደ ተጨማሪ ወይንም እንደ መሰረታዊ መጻህፍት ቤት

ማክሮስ

ይምረጡ ማክሮስ ወይንም ጽሁፍ ከ "ተጠቃሚ": "ማካፈያ": ወይንም የ ተከፈተ ሰነድ: ለ መመልከት ዝግጁ ማክሮስ ወይንም ጽሁፍ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ማስገቢያውን

ማስኬጃ

script ለማስኬድ: ይምረጡ script ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማስኬጃ

መፍጠሪያ

መፍጠሪያ አዲስ script. ነባር script ማረሚያ ይከፈታል እርስዎ ካስገቡ በኋላ ስም ለ script.

ለ script ስም ያስገቡ

ማረሚያ

ነባር script አራሚ መክፈቻ ለ እርስዎ የ መስሪያ ስርአት

እንደገና መሰየሚያ

እርስዎ የ ተመረጠውን script. እንዲቀይሩ ንግግር መክፈቻ

ማጥፊያ

የ ተመረጠውን script. ማጥፋት ያስችሎታል

የ ማክሮስ መምረጫ ንግግር የያዘው ሁለት ዝርዝር ሳጥኖች ነው: የ መጻህፍት ቤት ዝርዝር ሳጥን እና የ ማክሮስ ስም ዝርዝር ሳጥን ይባላሉ

መጻሕፍት ቤት

ይምረጡ ማክሮስ ወይንም ጽሁፍ ከ "ተጠቃሚ": "ማካፈያ": ወይንም የ ተከፈተ ሰነድ: ለ መመልከት የ መጻህፍት ቤት ይዞታዎችን: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ማስገቢያ ዝርዝር ውስጥ

የ ማክሮስ ስም

ይጫኑ script: እና ከዛ ይጫኑ የ ትእዛዝ ቁልፍ