ቦታ

ቁጥር ለ ተሰጣቸው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጣቸው ዝርዝሮች ማስረጊያ: ክፍተት: እና ማሰለፊያ ምርጫዎች ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መክፈቻ ቦታ tab ገጽ


የ ማስታወሻ ምልክት

የ tab ገጽ የ ተለየ ይመስላል ለ ሰነዶች አዲስ ቦታ እና ክፍተት መለያዎች ለሚጠቀሙ አዲስ የ ተዋወቁት በ OpenOffice.org 3.0 (እና የ ተጠቀሙት በ ሁሉም እትም በ LibreOffice): ወይንም ሰነዶች የ ተጠቀሙት በ አሮጌ መለያዎች ቀደም ካለው እትም በ 3.0. በ አዲሱ እትም በ tab ገጽ ማሳያ ውስጥ ይታያል መቆጣጠሪያዎች "ቁጥር መስጫ ተከትሎ በ": "ቁጥር መስጫ ማሰለፊያ": "ማሰለፊያ በ": እና "ማስረጊያ በ": አሮጌው እትም ለዚህ tab ገጽ የሚታይ በ አሮጌው ቁጥር መስጫ ወይንም የ ነጥብ ዝርዝር የሚታየው በ መቆጣጠሪያዎች "ማስረጊያ": "የ ቁጥር መስጫ": "አነስተኛ ክፍተት በ ቁጥር መስጫ እና ጽሁፍ": እና "ቁጥር መስጫ ማሰለፊያ"


ደረጃ

እርስዎ ማሻሻል የሚፈልጉትን ደረጃ(ዎች) ይምረጡ

ቁጥር መስጫን ተከትሎ በ

ይምረጡ ቁጥር መስጫን ተከትሎ የሚመጣውን አካል: የ tab ማስቆሚያ: ክፍተት: ወይንም ምንም

እርስዎ ከ መረጡ የ tab ማስቆሚያ ቁጥር መስጫን የሚከተል: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ምንም-አሉታዊ ያልሆነ ዋጋ እንደ tab ማስቆሚያ ቦታ

የ ቁጥር መስጫ ማሰለፊያ

ለ ቁጥር መስጫ ምልክቶች ማሰለፊያ ማሰናጃ: ይምረጡ "በ ግራ" ለማሰለፍ የ ቁጥር መስጫ ምልክቶች በ ቀጥታ ለማስጀመር በ "ማሰለፊያ በ" ቦታ ውስጥ: ይምረጡ "በ ቀኝ" ለማሰለፍ ምልክቶች ለ መጨረስ የ "ማሰለፊያ በ" ቦታ ውስጥ: ይምረጡ "መሀከል" ምልክት በ መሀከል ዙሪያ "ማሰለፊያ በ" ቦታ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ቁጥር መስጫ ማሰለፊያ ምርጫ ለ አንቀጽ ማሰለፊያ አያሰናዳም


ማሰለፊያ በ

ከ ግራ ገጽ መስመር በኩል እርቀት ያስገቡ የ ቁጥር መስጫ ምልክት የሚሰለፍበት

ማስረጊያ በ

ከ ግራ ገጽ መስመር እስከ ሁሉም መስመሮች ውስጥ እርቀት ያስገቡ የ ቁጥር መስጫ አንቀጽ የ መጀመሪያውን መስመር የሚከተልበት

ማስረጊያ

እርስዎ በ ግራ መስመር በኩል መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ (ወይንም በ ግራ ጠርዝ የ ጽሁፍ እቃ በኩል) እና በ ግራ ጠርዝ የ ቁጥር መስጫ ምልክት በኩል: የ አሁኑ አንቀጽ ዘዴ ማስረጊያ የሚጠቀም ከሆነ: እርስዎ እዚህ የሚያስገቡት በ ማስረጊያው ላይ ይደመራል

ዝምድናው

የ አሁኑን ደረጃ ማስረጊያ ቀደም ካለው ደረጃ አንፃር በ ቅደም ተከተል ዝርዝር ውስጥ

የ ቁጥር መስጫ ስፋት

እርስዎ በ ግራ መስመር በኩል መተው የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ: በ ግራ ጠርዝ የ ቁጥር መስጫ ምልክት በኩል እና በ ግራ ጠርዝ ጽሁፍ በኩል

ነባር

የ ማስረጊያ እና ክፍተት ዋጋዎችን ወደ ነባር ዋጋቸው እንደነበር መመለሻ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ