ምርጫዎች

የ አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ ለ ቁጥር ለተሰጣቸው ወይንም ነጥብ ለተደረገባቸው ዝርዝሮች: እርስዎ ከ ፈለጉ: አቀራረብ መፈጸም ይችላሉ ለ እያንዳንዱ ደረጃ በ ዝርዝር ቅደም ተከተል መሰረት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መክፈቻ ምርጫ tab ገጽ


አቀራረብ

ይምረጡ ማሻሻል የሚፈልጉትን ደረጃ(ዎች) እና ከዛ ይወስኑ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ አይነት

ደረጃ

ይምረጡ ደረጃ(ዎች) እርስዎ መግለጽ የሚፈልጉትን ለ አቀራረብ ምርጫ: የ ተመረጠው ደረጃ ይደምቅ እንደሆን በ ቅድመ እይታ ውስጥ

ቁጥር መስጫ

የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ይምረጡ ለ ተመረጡት ደረጃዎች

ምርጫዎች

መግለጫ

1, 2, 3, ...

የ አረብኛ ቁጥሮች

A, B, C, ...

አቢይ ፊደሎች

a, b, c, ...

የ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች

I, II, III, ...

የ ሮማውያን ቁጥር (በ ላይኛው ጉዳይ)

i, ii, iii, ...

የ ሮማውያን ቁጥር (በ ታችኛው ጉዳይ)

A,... AA,... AAA,...

በ ፊደል ቅደም ተከተል ቁጥር መስጫ በ ላይኛው ጉዳይ ጉዳይ ፊደሎች

a,... aa,... aaa,...

በ ፊደል ቅደም ተከተል ቁጥር መስጫ በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች

ነጥብ

ከ መስመር መጀመሪያ በፊት ነጥብ መጨመሪያ: ይህን ምርጫ ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ የ ባህሪ ቁልፍ የ ነጥብ ዘዴ ለ መምረጥ

ምስሎች

ለ ነጥብ መስጫ ምስል ማሳያ: ይህን ምርጫ ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ይምረጡ የ ምስል ፋይሉን ፈልጎ ለማግኘት እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: ምስሉ ከ ሰነዱ ጋር ይጣበቃል

የተገናኙ ንድፎች

ለ ነጥብ መስጫ ምስል ማሳያ: ይህን ምርጫ ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ ይምረጡ የ ምስል ፋይሉን ፈልጎ ለማግኘት እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: ምስሉ ይገባል እንደ አገናኝ ወደ ምስል ፋይል

ምንም

የ ቁጥር መስጫ ዘዴ አይፈጽምም


የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ የሚሆኑት እርስዎ እንደ መረጡት የ ዘዴ አይነት ነው በ ቁጥር መስጫ ሳጥን ውስጥ

በፊት

ባህሪ ወይንም ጽሁፍ ያስገቡ ለማሳየት ከ ቁጥር ፊት በ ዝርዝር ውስጥ

በኋላ

ባህሪ ወይንም ጽሁፍ ያስገቡ ለማሳየት ከ ቁጥር በኋላ በ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ቁጥር የ ተሰጠው ዝርዝር መፍጠር ከፈለጉ የሚጠቀም ዘዴ "1.)": ያስገቡ ")" በዚህ ሳጥን ውስጥ

መጀመሪያ በ

ለ አሁኑ ደረጃ አዲስ የ ቁጥር ማስጀመሪያ ያስገቡ

ባህሪ

መክፈቻ የ ተለዩ ባህሪዎች ንግግር: እርስዎ የ ነጥብ ምልክቶች የሚመርጡበት

ምርጫ ለ ንድፎች:

ይምረጡ...

ይምረጡ ንድፍ ወይንም የ ንድፍ ፋይል ፈልገው ያግኙ እንደ ነጥብ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን

ስፋት

ለ ንድፍ ስፋት ማስገቢያ

እርዝመት

ለ ንድፍ እርዝመት ማስገቢያ

መጠን መጠበቂያ

የ ንድፉን መጠን ተመጣጣኝነት ይጠብቃል

ማሰለፊያ

ለ ንድፍ የ ማሰለፊያ ምርጫ ይምረጡ