እቅድ

የ ተለያዩ ዘዴዎች ማሳያ እርስዎ መፈጸም የሚችሉት በ ቅደም ተከተል ዝርዝር ውስጥ LibreOffice እስከ ዘጠኝ የ ረቂቅ ደረጃዎች ይደግፋል በ ቅደም ተከተል ዝርዝር ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ - እቅድ tab


ምርጫዎች

መጠቀም የሚፈልጉትን የ እቅድ ዘዴ ይጫኑ