ነጥቦች

እርስዎ ሊፈጽሙ የሚችሉት የ ነጥብ መስጫ ዘዴዎች ማሳያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫዎች ለ አንቀጾች የሚደገፉት በ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ነው


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ - ነጥቦች tab


ምርጫዎች

መጠቀም የሚፈልጉትን የ ነጥብ ዘዴ ይጫኑ