ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መጨመሪያ: ይህ እርስዎን የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ አቀራረብን ማረም ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

ማቅረቢያ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ


ቁጥር መስጫ እና የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች

ለ እያንዳንዱ አንቀጾች ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ማጥፊያ

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ንግግር የሚቀጥለው tabs አላቸው:

ነጥቦች

እርስዎ ሊፈጽሙ የሚችሉት የ ነጥብ መስጫ ዘዴዎች ማሳያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫዎች ለ አንቀጾች የሚደገፉት በ መጻፊያ: ማስደነቂያ እና መሳያ ነው


ቁጥር መስጫ

እርስዎ ሊፈጽሙ የሚችሉት የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች ማሳያ

እቅድ

የ ተለያዩ ዘዴዎች ማሳያ እርስዎ መፈጸም የሚችሉት በ ቅደም ተከተል ዝርዝር ውስጥ LibreOffice እስከ ዘጠኝ የ ረቂቅ ደረጃዎች ይደግፋል በ ቅደም ተከተል ዝርዝር ውስጥ

ንድፎች

እርስዎ እንደ ነጥብ የ ተለያዩ ንድፎች በ ነጥብ መስጫ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ ሊፈጽሙ የሚችሉትን ማሳያ

ቦታ

ቁጥር ለ ተሰጣቸው ወይንም ነጥብ ለ ተሰጣቸው ዝርዝሮች ማስረጊያ: ክፍተት: እና ማሰለፊያ ምርጫዎች ማሰናጃ

ምርጫዎች

የ አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ ለ ቁጥር ለተሰጣቸው ወይንም ነጥብ ለተደረገባቸው ዝርዝሮች: እርስዎ ከ ፈለጉ: አቀራረብ መፈጸም ይችላሉ ለ እያንዳንዱ ደረጃ በ ዝርዝር ቅደም ተከተል መሰረት