ቃላት አጨራረስ

እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ቃላቶች ራሱ እንዲጨርስ ምርጫ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች - ቃላት መጨረሻ tab


ቃል መጨረሻ ማስቻያ

እርስዎ አዘውትረው የሚጠቀሙበትን ቃላቶች ያስቀምጣል: እና ራሱ በራሱ ቃሉን ይጨርሳል እርስዎ ሶስት ፊደሎች ከጻፉ በኋላ ተመሳሳይ ሆኖ ቃላቱ ከ ተገኘ

ክፍተት መጨመሪያ

እርስዎ ከ ቃላት በኋላ ስርአተ ነጥብ ካላስገቡ ራሱ LibreOffice ክፍተት ቦታ ይጨምራል ክፍተቱ የሚጨመረው እርስዎ የሚቀጥለውን ቃል መጻፍ ሲጀምሩ ነው

እንደ ጠቃሚ ምክር ማሳያ

የ ተጨረሰውን ቃል እንደ እርዳታ ምክር ማሳያ

ቃላቶች መሰብሰቢያ

አዘውትረው የሚጠቀሙትን ቃላቶች ወደ ዝርዝር ውስጥ መጨመሪያ: ቃል ከ ቃል መጨረሻ ውስጥ ለ ማስወገድ: ቃሉን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን ማጥፊያ

ሰነዱ በሚዘጋበት ጊዜ: በ ዝርዝር ውስጥ የ ተሰበሰቡትን ቃላቶች ማስወገጃ

ይህን በሚያስችሉ ጊዜ: ዝርዝሩ ይጸዳል የ አሁኑን ሰነድ በሚዘጉ ጊዜ: በሚሰናከል ጊዜ የ አሁኑን ቃላት መጨረሻ ዝርዝር ዝግጁ ይሆናል ለ ሌሎች ሰነዶች: እርስዎ የ አሁኑን ሰነድ ከ ዘጉ በኋላ: ዝርዝሩ ዝግጁ ይሆናል እርስዎ እስከሚወጡ ድረስ LibreOffice.

እቀበላለሁ ከ

እርስዎ ቁልፍ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን ራሱ በራሱ ቃል በሚጨርስ ጊዜ ለ መቀበል የሚጠቀሙበት

የ ምክር ምልክት

የ ቃል መጨረሻውን መቀበል ካልፈለጉ Esc ይጫኑ


አነስተኛ የ ቃል እርዝመት

አነስተኛ የ ቃል እርዝመት ያስገቡ ቃል ብቁ የሚሆንበት ለ ቃላት መጨረሻ ገጽታ

ከፍተኛ ማስገቢያዎች

ከፍተኛ የ ቃል እርዝመት ያስገቡ እርስዎ ቃል ማስቀመጥ የሚፈልጉትን ለ ቃላት መጨረሻ ዝርዝር

የ ቃል አጨራረስ ዝርዝር

የ ተሰበሰቡት ቃላቶች ዝርዝር: እነዚህ ቃላቶች ዋጋ የሚኖራቸው የ አሁኑን ሰነድ እስከሚዘጉ ድረስ ነው: ዝርዝሩን ዝግጁ ለማድረግ ለ ሌሎች ሰንዶች በ አሁኑ ክፍለ ጊዜ: ያሰናክሉ "ሰነዱን በሚዘጉ ጊዘ: ቃላቶቹን ያስወግዱ የ ተሰበሰበውን ከ ራሱ ከ ዝርዝር ውስጥ"

የ ማስታወሻ ምልክት

ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ምርጫ ካስቻሉ: በ ፊደል ማረሚያ የሚታወቁ ቃላቶች ብቻ ይሰበሰባሉ


ማስገቢያውን ማጥፊያ

የ ተመረጠውን ቃል ወይንም ቃሎች ከ ቃል መጨረሻ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ

የ ንግግር ቁልፎች

እንደ ነበር መመለሻ

የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው

መሰረዣ

ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ

እሺ

ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ